ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኤፍ.ኤም 98.1 እና በደጀኔ ጥላሁን ፕሮሞሽን የሚቀርብ “ከመፃሕፍት ገፆች” የተሰኘ አዲስ የመፃሕፍት ትረካ ፕሮግራም በመጪው ማክሰኞ ሊጀመር ነው፡፡ ዘወትር ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ ምሽት ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 3፡30 የሚቀርበው ትረካ በሦስቱ ቀናት ይተላለፋል ተብሏል፡፡ በመጪው ማክሰኞ…
Read 2896 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፈረስ ዙሪያ እና “This is Workneh Bezu” የሥዕል አውደርእዮች ተከፈተ የፊልም ባለሙያው ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ በፊልም ዙሪያ ለወጣት ባለሙያዎች ትምህርታዊ ገለፃ እንደሚያደርጉ “ሲኔ ክለብ ደ አዲስ” የተሰኘው የፊልም ክለብ አስታወቀ፡፡ በመጪው ማክሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ፒያሳ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ…
Read 2711 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመቅዲ ፕሮዳክሽን የቀረበውና በደራሲና አዘጋጅ ናኦድ ጋሻው የተሰራው “ዲፕሎማት” የተሰኘ ልብ ሰቃይ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ የ90 ደቂቃ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር ጊዜ ፈጅቷል፡፡ በአሸባሪዎች ዙርያ የሚያጠነጥን ጭብጥ እንደያዘ በተነገረለት ፊልም ላይ ማህሌት…
Read 2940 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አፍሪካ ኢቨንትስ ማኔጅመንት አዘጋጅነት በሚቀርበው የሰርግ አውደርእይ ላይ የሙዚቃ ቡድኖች፣ ዲጄዎችና ዲዛይነሮች እንደሚሳተፉ ተገለፀ፡፡ የካቲት 24 እና 25 2004 ዓ.ም በግዮን ሆቴል ዩኒቲ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት ሆቴሎች፣ ዲኮር ድርጅቶች፣ መኪና አከራዮችና ሌሎችም የሚሳተፉ ሲሆን በሙሽራና በሚዜ ልብሶች የፋሽን ትርዒት…
Read 3216 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ30 ዓመቷ አሜሪካዊት አቀንቃኝ ቢዮንሴ ጂዜል ኖውልስ የመጀመሪያ ሴት ልጇን በተጠናከረ ጥበቃና በከፍተኛ ወጪ በሰላም የተገላገለች ሲሆን ህፃኗ ብሉ አይቪ ካርተር የሚል ስም ወጥቶላታል፡፡ ኤም ቲቪ ኒውስ እንደዘገበው የህፃኗ ስም የወጣላት ቢዮንሴና ፍቅረኛዋ የሰሯቸው አልበሞች መጠርያዎች መነሻ በማድረግ ነው፡፡ የቢዮንሴ…
Read 5319 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቀደም ባሉት ጊዜያት የሆሊዉድ ፊልም ሰሪዎች ለታላላቆቹ የኦስካርና የጐልደን ግሎብ ሽልማቶች ከፍተኛ ትኩረት ይሰጡ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ቀልባቸው ከሽልማት ይልቅ አለምአቀፍ ገበያ ላይ እንዳረፈ “ዘ ሆሊዉድ ሪፖርተር” ዘግቧል፡፡ ከሰሜን አሜሪካ ውጭ የሆሊዉድ ፊልሞች በቻይና በብራዚልና በሩሲያ ከፍተኛ…
Read 1878 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና