Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 22 October 2011 11:40

ለጤና የተጉ አርቲስቶች ተሸለሙ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሚያካሄዳቸው ዘመቻዎች በበጎ ፈቃድ መልእክተኝነት እየሰሩ ያሉ ሁለት አርቲስቶች ሜዳሊያ ተሸልመው “የጤና ጀግና” የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው፡፡ ባለፈው እሁድ በሐዋሳ ከተማ በተደረገ ሥነ ሥርዓት የተሸለሙት አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያምና ወጣት አርቲስት ሜሮን ጌትነት ናቸው፡፡ በእሁዱ ሥነሥርዓት ከአርቲስቶቹ ሌላ…
Rate this item
(0 votes)
የካቶሊኩን ጳጳስ ቤኔዲክት 16ኛ ናዚ ስትል የጠቀሰችው የፊልም ተዋናይቷ ሱዛን ሳራንደን በካቶሊክና አይሁድ ቡድኖች ተቃውሞ ገጠማት፡፡ የካቶሊክ ሊግ የተባለ ተቋም የሱዛን ሳራንደንን ንግግር “ነውር” በሚል የተቸ ሲሆን የፀረ ስም ማጉደፍ ሊግ የሌሎችን እምነት በሚዳፈር አሳፋሪ ተግባሯ ይቅርታ እንድትጠይቅ አሳስቧል፡፡ በርካታ…
Saturday, 22 October 2011 11:39

ሸዋዚንገር ወደ ትወና ተመለሰ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከአካል ብቃት ግንባታ ስፖርተኝነት፣ ወደ ፊልም ተዋናይነት ከዚያም ወደ ፖለቲካው ገብቶ የካሊፎርኒያ አገረ ገዢ የነበረው ሸዋዚንገር ወደፊልም ስራው ተመልሶ ትወናውን ቀጠለ፡፡ አርኖልድ ሸዋዚንገር በኒው ሜክሲኮ እየተሠራ ባለው “ዘ ላስት ስታንድ” ፊልም ላይ በመሪ ተዋናይነት ይሳተፋል፡፡ በላዩንስ ጊት የሚሠራው ፊልሙ ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
ድምፃዊና የዘፈን ደራሲዋ ቴይለር ስዊፍት፤ የቢልቦርድ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተብላ መመረጧን ሮይተርስ ከሎስ አንጀለስ ዘገበ፡፡ በ21 ዓመቷ ይህን ሽልማት በማግኘቷም የመጀመሪያዋ ወጣት አርቲስት ሆናለች፡፡ ቴይለር ስዊፍት ሰሞኑን ከሆሊውድ ሪፖርተር ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ፤ ለቀጣይ አልበሟ 25 የዘፈን ግጥሞችን ጽፋ መጨረሷን ተናግራለች፡፡
Rate this item
(0 votes)
ራፐሮቹ ኤሚነምና ሊል ዋይኔ ከሮሊንግስቶን ባንድ ጊታር ተጨዋች ኬዝ ሪቻርድስ ጋር “ጐድ ኦፍ ሮክ” በሚል ስያሜ መወደሳቸው ታወቀ፡፡ 43 አርቲስቶችን “ጐድ ኦፍ ሮክ” በሚል ርእስ አወድሶ ዘገባውን የሰራው ጂኪው የተባለ መፅሄት ሲሆን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለንባብ ይበቃል፡፡ኤሚነም ወደ ራፕና ሂፕሆፕ…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም አዲስ ትያትር እንዲመርቅ በክብር እንግድነት በተገኘበት ልደቱ ተከበረ፡፡ የአንጋፋው አርቲስት 55ኛ ዓመት ልደት የተከበረው ረቡዕ ጥቅምት 1 ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነው፡፡ የዘካርያስ ብርሃኑ ድርሰትና ዝግጅት የሆነው “ዕጣ ፈለግ” ትያትር የክብር እንግዳ አርቲስት ፍቃዱ፤ ለተዋናዮቹና ለትያትሩ…