ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ17 ዓመት በፊት ለዕይታ የበቃው የካርቱን ፊልም ..ዘ ላዮን ኪንግ.. ከሳምንት በፊት በ3ዲ ለገበያ ሲቀርብ በከፍተኛ ሳምንታዊ ገቢ ቦክስ ኦፊስን እንደመራ ተገለፀ፡፡ የዋልት ዲዘኒ ፊልም የሆነው ..ዘ ላዮን ኪንግ 3ዲ.. በዓለም ዙሪያ በ2733 ስፍራዎች በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች እየታየ ሲሆን፣ ሳምንታዊ…
Read 4430 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከያንያን ከሞቷ ይልቅ በመጨረሻ ሕይወቷ አዝነዋልበክራር ዜማዎቿ ይበልጥ የምትታወቀውና ሐሙስ ማለዳ በ78 ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው አንጋፋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ሥርዓተ ቀብር ትናንት ተከናወነ፡፡ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ደብር እኩለ ቀን ላይ በተከናወነው ሥርዓተ ቀብር የሙያ አጋሮቿ፣ አድናቂዎቿና ቤተሰቦቿ…
Read 4009 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰሞኑን 30ኛ ዓመት የልደት በዓሏን ያከበረችው የቢዮንሴ እርግዝና ይፋ ከሆነ በኋላ ከቢላደን ግድያ ወሬ የላቀ ትኩረት ማግኘቱን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በሙዚቃ፤ በአልባሳት፤ በሽቶና በቮድካ መጠጥ ንግዶች በከፍተኛ ገቢ እየተተኮሰች ያለችው ቢዮንሴ፤ የ5 ወራት ንስ መያዟ በይፋ ከታወቀ በኋላ አንዳንድ ዘገባዎች…
Read 3867 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጣሊያኗ ከተማ ቬኒስ በተደረገው 68ኛው የቬኒስ ፊልም ፌስቲቫልና ሰሞኑን በተከናወነው የቶሮንቶ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ከቀዩ ምንጣፍ እስከ ግዙፎቹ ስክሪኖች አንጋፋ የፊልም ባለሙያዎች በተዋናይነትና በዲያሬክተርነት የደመቁበት ሲሆን አንጋፋ ተዋናዮች ፊልሞችን ዲያሬክት በማድረግና ሲኒማን በመተው ወደ ቲቪ ኢንዱስትሪ የመግባት ዝንባሌ እያሳዩ መምጣታቸውን…
Read 4131 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጄኒፈር ሎፔዝና ካሜሮን ዲያዝ በመሪ ተዋናይነት በሚሳተፉበት ..ዋት ቱ ኤክስፔክት ዌን ዩአር ኖት ኤክስፔክቲንግ.. የተባለ ፊልም ቀረፃ ላይ ..ትራንስ ኢትዮጵያ.. የተባለ አየር መንገድ በልቦለድ መፈጠሩን ተገለፀ፡፡ በፊልሙ አንድ ትእይንት ቀረፃ ላይ በሂውተን ካውንቲ ኤርፖርት ከሚገኙ አውሮፕላኖች አንዱ ላይ ..ትራንስ ኢትዮጵያ..…
Read 6270 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ21 ዓመቱ የአርኤንድቢ ሙዚቃ አቀንቃኝ አቤል ተስፋዬ በካናዳና በአሜሪካ በሥራው እየገነነ መምጣቱን ..ሃፊንግተን ፖስት.. ዘገበ፡፡ አቤል ሰሞኑን በአሜሪካ ሊያቀርበው የነበረውን የሙዚቃ ኮንሰርት ባልታወቀ ምክንያት ሰርዞታል፡፡ ..ዘዊከንድ.. በተሰኘ ስሙ በቶሮንቶ ከፍተኛ እውቅና እያገኘ የመጣው አቤል፤ ኢትዮጵያዊ የዘር ግንድ ቢኖረውም በዜግነቱ ካናዳዊ…
Read 4711 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና