ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ዮሐንስ ፈለቀ ከስመ ጥሩ የስፔን ፊልም አዘጋጅ ቤንቱራ ዱረል ጋር ያዘጋጀው ባለ 35 ሺህ ዩሮ በጀት ፊልም በሚቀጥለው ሳምንት በባርሴሎና ቴሌቪዥን የሚታይ ሲሆን በዚህ ሳምንት በቱርክ አንካራ በተጀመረው ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል እየተሳተፈ ነው፡፡ በጐዳና ተዳዳሪ ወጣቶች…
Read 3786 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቻይና የባህል ሚኒስትር የባህል ደህንነትን አደጋ ላይ ይጥላሉ ያላቸውን ከ100 በላይ ዘፈኖች በአገሪቱ እንዳይሰራጩ እገዳ መጣሉን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ የቻይና መንግስት በሳንሱር ያልታዩና በይፋ ምዝገባ ያልተደረገላቸው ዘፈኖች በቀጥታ ከኢንተርኔት የሚገበዩበትን ሁኔታ በመቃወም እገዳውን የጣለ ሲሆን ማዕቀቡ ዘፈኖቹ ከያዙት ጭብጥ ጋር የተገናኘ…
Read 4893 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢትዮጵያዊቷ የሶል እና ጃዝ ሙዚቀኛ መክሊት ሃደሮ፤ ሰሞኑን በጉግል የሳምንቱ ምርጥ አርቲስት የተባለች ሲሆን 3ኛውን አዲስ የሙዚቃ አልበሟን እየሰራች መሆኑን ሳንፍራንሲስኮ ክሮኒል ዘገበ፡፡ ከሳምንት በፊት በአሜሪካዋ የናቫዳ ግዛት በሚገኘው ሴንተር ፎር አርትስ፣ የሙዚቃ ሥራዎቿን ያቀረበችው መክሊት፤ በድምፃዊነትና በዘፈን ግጥም ደራሲነቷ…
Read 5592 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢትዮጵያዊቷ የሶል እና ጃዝ ሙዚቀኛ መክሊት ሃደሮ፤ ሰሞኑን በጉግል የሳምንቱ ምርጥ አርቲስት የተባለች ሲሆን 3ኛውን አዲስ የሙዚቃ አልበሟን እየሰራች መሆኑን ሳንፍራንሲስኮ ክሮኒል ዘገበ፡፡ ከሳምንት በፊት በአሜሪካዋ የናቫዳ ግዛት በሚገኘው ሴንተር ፎር አርትስ፣ የሙዚቃ ሥራዎቿን ያቀረበችው መክሊት፤ በድምፃዊነትና በዘፈን ግጥም ደራሲነቷ…
Read 3649 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ29 ዓመቷ ሩት ነጋ በፊልም ተዋናይነት በአየርላንድ ስኬታማ እየሆነችና በተለያዩ መድረኮች አገሪቱን እያስጠራች መምጣቷን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በቅርቡም በታዋቂዋ እንግሊዛዊ ድምፃዊት ሼሪሊ ቤሲ የህይወት ታሪክ ላይ የሚሰራውን ፊልም ሩት ነጋ በመሪ ተዋናይነት እንደምትሠራ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
Read 4096 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አዲስ አኩስቲክ የሙዚቃ ቡድን ትውስታ (Remembrance) የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም ለገበያ ማብቃቱ ታወቀ፡፡ ከኢትዮጲክስ ተከታታይ የሙዚቃ አልበሞች ስኬታማ ገበያ b|§ ተሻሽለውና በአዲስ መልክ ተቀናብረው ለዓለም ገበያ የቀረቡ ኢትዮጵያዊ ዘፈኖች በዓለም አቀፍ ደረጃ ፋሽን እየሆኑ መምጣታቸውን ዘ ጋርድያን ሰሞኑን ዘግቦታል፡፡ በዓለም…
Read 4141 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና