ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታዋቂው የፊልም ተዋናይ ኪፈር ሰዘርለንድ የሌላ ዓለም ፍጡር መኖራቸውን እንደሚያምን ለዴይሊ ቴሌግራፍ ተናገረ:: ኪፈር ከፍተኛ ስኬት ባገኘው ”24” ተከታታይ ፊልም ውስጥ ጃክ ባወር የተባለውን መሪ ገፀባህርይ በመወከል ለስምንት ተከታታይ ዓመት ሰርቷል፡፡ ኪፈር በየምሽቱ ወደ ሰማይ አንጋጦ ክዋክብቱን ሲመለከት የሚያስበው በሌላ…
Read 5831 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢትዮጵያዊቷ ሞዴልና በጎ አድራጊ ሊያ ከበደ “ብላክ ጎልድ” በተሰኘው ፊልም ላይ ከአንቶኒዮ ባንድራስ ጋር እንደምትተውን ተገለፀ፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ በኳታር በሚደረግ በ”3ኛው ዶሃ ትሬቤካ” ፊልም ፌስቲቫል ላይ በሚመረቀው “ብላክ ጎልድ” ፊልም ላይ ሊያ ከበደ አይሻ የተባለች ባርያ ገፀ-ባህርይን ወክላ ትጫወታለች፡፡…
Read 3782 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሊባኖስ የምትኖረው ራሄል ዘገየ “ቤይሩት” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያውያን የስደት ኑሮ ላይ ያተኮረ ፊልም እየሰራች መሆኑን ከታድያስ ድረ ገፅ ጋር ባደረገችው ቃለምምልስ ተናገረች፡፡ ፊልሙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሚደርስባቸው የጉልበት ብዝበዛ፣ ፆታዊና ሰብአዊ ጥቃቶችና ሌሎች በደሎች ዙርያ ያውጠነጥናል ብላለች፡፡ኢትዮጵያውያን በመካከለኛው ምስራቅ በሚደርስባቸው በደል…
Read 3716 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“60 ሻማ” የሐዋሳ ኪነጥበብ ወዳጆች በየወሩ ዝግጅቱን እያቀረበ እስከ 2003 ዓ.ም መጨረሻ 33 ሻማ የለኮሰ ሲሆን 34ኛዋ ኪነጥበባዊ ሻማ ነገ በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ትለኮሳለች፡፡ በከተማይቱ ቤተሰብ መምሪያ አዳራሽ በክብር እንግድነት በመገኘት ልምዱን የሚያጋራው ፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ ነው፡፡
Read 3862 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፊልም ጥበብ ዙርያ ላለፉት አምስት አመታት ባለሙያዎችን ልምድ ሲያቀሳስም የቆየው አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር፤ “የተዋናይ ግሩም ኤርምያስ የአተዋወን ብልሃት” የሚል የጥናት ወረቀት ሊያቀርብ ነው፡፡ የጥናት ወረቀቱ የሚቀርበው በሩስያ የሳይንስና የባህል ማእከል ፑሽኪን አዳራሽ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት ነው፡፡ ይህ…
Read 5058 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሬዲዮ ፋና ኦሮምኛ ቋንቋ አገልግሎት ባልደረባ በሆነው ጋዜጠኛ ኪዳኑ ዘለቀ ለንባብ የበቁ ሁለት የኦሮምኛ መፃሕፍት ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር አዳራሽ ይመረቃሉ፡፡ በዚሁ ወር ከማተሚያ ቤት የወጡት የጋዜጠኛ ኪዳኑ መፃሕፍት ለመጀመርያ ጊዜ በኦሮምኛ የታተመው “ቆሳ…
Read 4523 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

