ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአሰፋ ጐሳዬ የእውቀትና ትጋት መታሰቢያ ማኅበር የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ የተለያዩ ዜማዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ቶማስ አየለ ..ልብ ነው.. የተሰኘ ነጠላ ዜማ አወጣ፡፡ የመጀመሪያው የሆነው ነጠላ ሲዲ የግጥምና ዜማ ደራሲ ራሱ ቶማስ ሲሆን ሙዚቃ ቅንብርና ሚክሲንግ ሮቤል ዳኜ (ኮራ ስቱዲዮ)፣ ቤዝ…
Read 6169 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት ለዕይታ የበቃው ..ካፒቴን አሜሪካ፣ ዘ ፈርስት አቬንጀር.. የተባለው ፊልም የሳምንቱን ከፍተኛ ገቢ በማስመዝገብ ቦክስ ኦፊስን እየመራ እንደሆነ ታወቀ፡፡ በካርቱን ኮሚክ መጽሐፍ ..ካፒቴን አሜሪካ.. ላይ ተመስርቶ የተሠራውን ፊልም፤ ጆ ጆንሰን ዲያሬክት ሲያደርገው ክሪስ ኢልንሰና ቶሚሊ ጆንስ በመሪ ተዋናይነት ተሳትፈውበታል፡፡
Read 6677 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት እሁድ ለንደን በሚገኝ መኖሪያ ቤቷ ሞታ የተገኘችው እንግሊዛዊቷ ድምፃዊት ኤሚ ዋይን ሃውስ አሟሟት ግራ ማጋባቱን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ አርቲስቷ በህይወት ዘመኗ ያፈራቸውን 10 ሚሊዮን ዶላር ለቤተሰቦች እንዲከፋፈል ተናዛለች፡፡
Read 7303 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሰባት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ለሕዝብ ቀርቦ ለረዥም ጊዜ ሲታይ የነበረው የፀሐፌ ተውኔት ተገኝ ለማ ..አንድ ቃል.. ትያትር በመሃፍ ታትሞ ለገበያ ቀረበ፡፡ሕትመቱን አስመልክቶ ለአዲስ አድማስ መግለጫ የሰጡት ፀሐፊ ተውኔት ተገኝ ለማ፤ ..ከነሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች…
Read 5105 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የባስቶፖል ኢንተርቴይመንት እና ባለቤቱ ቴዎድሮስ ተሾመ ..ቃል.. የሚባል ፊልምን አስመልክቶ የመብት ጥሰት ፈመዋል በሚል በ1.5 ሚሊዬን ብር ተከሰሱ፡፡ ለድርጅቱ ከትናንት ወዲያ ለድርጅቱ መጥሪያ የተሰጠ ሲሆን በመጪው ረቡዕ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Read 4924 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዛሬ በሀገር ፍቅር ትልቁ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 3 ሰዓት አንስቶ ደራሲ አዳም ረታ ከአንባቢዎቹ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ የማህሌት አሳታሚ ድርጅት ባስተባበረው በዚህ ዝግጅት ላይ ደራሲው ከሚያደርገው ውይይት በተጨማሪ ሁለት ምሁራን በአዳም ረታ ሥራዎች ላይ ጥናት ያቀርባሉ፡፡
Read 5756 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

