ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ግርማ ስላሴ አርአያ የተዘጋጀውና በአገራችን የዳኝነት ታሪክ ጥንታዊ፣ ሀገረሰባዊና ዘመናዊ ሂደት ላይ ጥልቅ ፍተሻ የሚያደርገው ‹‹ዳኝነት ከጥንት እስከ ዛሬ” የተሰኘ መጽሐፍ› ለገበያ ቀረበ፡፡ መጽሐፉ በዋናነት የአገራችን ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትም ሆነ ዘመናዊው ዳኝነት ከጥንት እስካሁን፣ ከአጀማመሩ ዛሬእስከደረሰበት ሂደት ያለውን ሁኔታ፤…
Rate this item
(0 votes)
 በገጣሚ መስቀሉ ባልቻ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋ የተፃፉ በርካታ ግጥሞችን የያዘው ‹‹አማር ORO›› የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡በፖለቲካዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና በአገር ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ግጥሞችን ያካተተው መጽሐፉ፣ አርትኦቱ በየሻው ተሰማ (የኮተቤው) መሠራቱ ታውቋል፡፡ በ224 ገፆች የተዘጋጀው “አማር ORO”፤ በ200 ብር…
Rate this item
(1 Vote)
 በገጣሚ ወጣት ማህሌት አፈወርቅ የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን ያካተተው ‹‹ሐሳብ ነኝ› እና ሌሎችም” የግጥም መድበል ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ይመረቃል፡፡በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ መሰናዶዎች የሚቀርቡ ሲሆን ደራሲ ጌታቸው በለጠ፣ ደራሲና ባለቅኔ አበረ…
Rate this item
(1 Vote)
በሳሚ ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት በየወሩ የሚካሄደው ‹‹ትንሳኤ ኪነ-ጥበብ ምሽት›› ሁለተኛው ዙር አርብ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ11፡00 ጀምሮ ሰሜን ማዘጋጃ በሚገኘው ሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል ይካሄዳል። በዕለቱ ግጥም፣ ወግ፣ ዲስኩር፣ መነባንብ ሙዚቃና ስታንዳፕ ኮሜዲ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን ታዋቂ ሰዎች ለስኬት…
Rate this item
(0 votes)
 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከወዘመክር ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹ለወገንና ለአገር ክብር፣ ሜጀር ጀነራል መርዕድ ንጉሴ እና ኢትዮጵያ›› በተሰኘውና በሜጀር ጀነራል መርዕድ ንጉሴ የውትድርና ሕይወትና ሥራ ላይ በሚያተኩረው መጽሐፍ ላይ በኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ…
Rate this item
(0 votes)
‹በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት የሚቀርበው ‹‹በአገር ፈውስ የጥላቻን አጥር ማፍረስ›› የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ደራሲ…
Page 11 of 266