ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዘንባባ የማስታወቂያ ድርጅትና በሊማ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ በጋራ የሚያዘጋጁት ‹‹ኢትዮጵያዊነት ይለምልም›› የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት ከነገ በስቲያ ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ዲስኩር፣ ወግ ግጥምና አጭር ተውኔት ለታዳሚው የሚቀርብ ሲሆን ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያዊቷ ደራሲ ምህረት አዳል ጊዲ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተጽፎ በእንግሊዝ አገር ለህትመት የበቃውና “ብሊዲንግሃርትስ ኦፍ ኤ በተርፍላይ” የሚል ርዕስ ያለው አዲስ የረጅም ልቦለድ መጽሐፍ አማዞንና ጉድ ሪድስን ጨምሮ በተለያዩ የኢንተርኔት መገበያያ አውታሮች አማካኝነት ለአለማቀፍ ገበያ ቀርቦ እየተሸጠ መሆኑ ታውቋል፡፡የ25 አመቷ ወጣት…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር (ወወክማ) ‹‹Africa Future Summit Tour›› በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በአስር የአፍሪካ አገራት እንደሚካሄድ የተነገረለት ፕሮግራም ባለፈው ማክሰኞ ህዳር 9 በአዲስ አበባ አብነት አካባቢ ባለው የወወክማ አዳራሽ የተጀመረ ሲሆን ከ300 በላይ ታዳሚዎች መገኘታቸውም ታውቋል፡፡ በፎርብስ መጽሔት ከ30…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ መርስኤ ኪዳን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው “The Habesha Chronicles” የተሰኘ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን መፅሐፍ፣ በኣሜሪካ የኢፌዲሪ ቆንስላ፣ አምባሳደር እውነቱ ብላታ በተገኙበት የተመረቀ ሲሆን ከሰሞኑ በአማዞን ድረ ገጽ ላይ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ መጽሐፉ፤ ከአክሱም ዘመነ መንግስት አንስቶ እስከ ሰለሞናዊው መንግስት ፍፃሜ ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር መምህር በሆነው ደራሲ ዳኜ አበበ የተሰናዳውና የኢትዮጵያን ቴአትርና ስነጽሑፍ እድገት ከትላንት እስከዛሬ የሚፈትሸው “የኢትዮጵያ ቴአትርና ሥነ ጽሑፍ እድገት ከልደቱ እስከ እድገቱ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡መጽሐፉ በዋናነነት ስለ ኪነ-ጥበብና ዘርፈ ብዙ ክንዋኔዎቹ፣ ስለኪነ-ጥበባዊ ሂሶች፣ ስለ ሥነ ጽሑፋዊ…
Rate this item
(1 Vote)
 የደራሲ ቴዎድሮስ መዝገቡ ሦስተኛ ሥራ የሆነው ‹‹ነቃዮድ›› መጽሐፍ እሁድ ህዳር 7 ቀን 2012 ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል። መጽሐፉ በዋናነት በቴክኖሎጂ ፈጠራና ዕፁብ ድንቅ ስለሆነው የጊዮን መግነጢሳዊ ምስጢር ላይ የሚያነጠነጥን ሲሆን በ301 ገጽ ተቀንብቦ በ152 ብር ለገበያ መቅረቡም ታውቋል።…
Page 12 of 270