ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በስለሹ አምባው ተደርሶ በናኦድ ለማ የተዘጋጀው “ገዳይ ሲያረፋፍድ” ፊልም ሰኞ በብሄራዊ ቴአትር በ11፡00 ሰዓት ይመረቃል፡፡ ፊልሙ ሙሉ በሙሉ የተቀረፀው ቆራጣ በተሰኘው የደቡብ ጐንደር የገጠር ቀበሌ ሲሆን በአንድ ሽፍታና በአንድ አባወራ መካከል ያለን የህይወት ትግል እንደሚያሳይ የፊልሙ ፕሮዲዩሰር የ“ጣና ኢንተርቴይንመንት” ባለቤት…
Rate this item
(1 Vote)
ሃያ ስምንተኛው የግጥም፣ የጃዝ ሙዚቃ እና የዲስኩር ዝግጅት በመጪው ረቡዕ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ 800 ታዳሚዎች በሚጠበቁበት የግጥም በጃዝ ምሽት ነቢይ መኮንን፣ ደምሰው መርሻ፣ ተፈሪ አለሙ፣ ግጥም ፣ በቀለ መኮንን ግጥምና ዲስኩር የሚያቀርቡ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ አዲስዓለም ሐጐስ የተደረሱ አስራ ሁለት አጫጭር ልቦለዶች የተካተቱበት “ማሕበር ምውታን” የትግርኛ ልቦለድ መፅሐፍ ታተመ። ነገ በመቀሌ ከተማ ለንባብ የሚበቃው መፅሐፍ፤ 110 ገፆች ያሉት ሲሆን በ40 ብር ለገበያ እንደቀረበ ታውቋል፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም ያሳተሟቸው “ወይዘሪት ኢትዮጵያ 2020” እና “ምወዳዕታ…
Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ሐዋርያዊ አገልግሎት ከልሳነ-ብዙነት አንፃር” የሚል ውይይት ማዘጋጀቱን በቤተክርስትያኒቱ ሰንበት ትምሕርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ “ማሕበረ ቅዱሳን” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ አምስት ኪሎ በሚገኘው የማሕበሩ አዳራሽ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
ከአርባ ዘጠኝ አመት በፊት በወይዘሮ ሽቶ መዝገቡ የተፃፈው “ሰው በመሆኔ ደከምኩ” የተሰኘ ልብወለድ መፅሐፍ የፊታችን ሰኞ በፑሽኪን አዳራሽ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ በ1957 ዓ.ም በድራማ መልክ የተፃፈው ልቦለድ፤ 104 ገፆች ያሉት ሲሆን በ25 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ በሌላም በኩል…
Rate this item
(0 votes)
በእስራኤል አገር በህክምና ላይ ለሚገኘው የግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ መለሰ የፊታችን ሐሙስ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት በእስራኤል እንደሚቀርብ የዝግጅቱ አስተባባሪ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ) አስታወቀ፡፡ በእስራኤል በሚደረገው ኮንሰርት አምስት ድምፃውያን የሚሳተፉ ሲሆን ገቢው ሙሉ በሙሉ ለአበበ መለሰ…