ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(38 votes)
“ወረፋ” እና “የጋብቻ ችግሮችና መፍት ሔዎቻቸው” ተመረቁበመምህር ታዴዎስ ግርማ የተዘጋጀው “የጋብቻ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው” መጽሐፍ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በቅድስት ሥላሴ ደብር ተመረቀ፡፡ “አማኑኤል ናና” በሚለው መዝሙሩ ይበልጥ የሚታወቀው የነገረመለኮት ምሩቅ መምሕር ታዴዎስ ግርማ፣ ያሁኑን ጨምሮ ሦስት መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል፡፡ በምረቃው እለት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት በሸገር ኤፍኤም የ “ለዛ” ዝግጅት በምርጥ ነጠላ ዜማ የዓመቱ አሸናፊ የሆኑት “የኛ” ልጆች ዛሬ በአቃቂ ስቴዲየም የሙዚቃ ዝግጅት ያቀርባሉ፡፡ በመጪው ወር “ዓለምአቀፍ የልጃገረዶች ቀን”ን ምክንያት በማድረግ ኃይሌ ሩትስ እና የ”ኛ” ውስጥ የሚጫወቱ ወጣት ልጃገረዶች ከታዋቂዋ ድምጻዊት አስቴር አወቀ…
Rate this item
(0 votes)
በሸገር ኤፍኤም 102.1 “ለዛ” ፕሮግራም አዘጋጅነት ለሶስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊው የአድማጮች “ምርጥ ሥራዎች” ሽልማት ዛሬ ከምሽቱ 12 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ ይካሄዳል፡፡ የፕሮግራሙ መታሰቢያነት በቅርቡ ሕይወቱ ላለፈው ድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ሆኗል፡፡ ለውድድሩ ላለፉት ሦስት ወራት ድምጽ የተሰጠ ሲሆን አምስት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ዓመት ለንባብ የበቃው የጋዜጠኛ፣ ተዋናይና ገጣሚ በረከት በላይነህ “የመንፈስ ከፍታ” የግጥም መጽሐፍ ነገ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አዳራሽ ለውይይት እንደሚቀርብ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ ከቀኑ 8 ሰዓት የሚጀመረውን የሦስት ሰዓት ውይይት የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ የሚመሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፎክሎር የዶክትሬት ዲግሪ…
Rate this item
(0 votes)
የሩስያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ልደት የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ በሚከፈት የፎቶ ዓውደርእይ እንደሚከበር የሩስያ ሳይንስና ባሕል ማእከል አስታወቀ፡፡ በእለቱ ከሰዓት በኋላ በ10፡30 በሚከፈተው አውደርእይ “ፕሬዚዳንታችን ፑቲን” በሚል ርእስ የፕሬዚዳንቱ የተለያዩ ፎቶግራፎች ለእይታ የሚቀርቡ ሲሆን፤ አውደርእዩ ጧት ከ3-6 ሰዓት፣ ከቀትር በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ከተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች አሰባስቦ ለሁለት ወራት በመሠረታዊ የብሔረሰቦች የባሕል ውዝዋዜ ያሠለጠናቸውን ተወዛዋዦች፤ ነገ ከጧቱ 3 ሰዓት እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ትያትር ቤቱ ሥልጠናውን አስመልክቶ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፤ “በባሕል ውዝዋዜ ላይ ያለውን ሂስ በመሠረታዊ ደረጃ ቀስ በቀስ በትክክለኛ ገጽታው…