ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኩኑዝ ኮሌጅ ከደረጃ ሁለት እስከ አራት በአካውንቲንግ ያስተማራቸውን 81 ተማሪዎችና ሁለት መፅሃፍት ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ እንዲያስመርቅ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር በድሉ ዋቅጅራ በክብር እንግድነት ይገኙበታል ተብሎ በሚጠበቀው የምረቃ ሥነስርዓት ላይ…
Read 2067 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትያትር ጥበባት መምህር የሆኑት አቶ ኤፍሬም ለማ ያዘጋጁት “መሰረታዊ የፊልም ድርሰት አፃፃፍ ዘዴ” መፅሃፍ ነገ ይመረቃል፡፡ መፅሃፉ በቀኑ 8ሰዓት የሚመረቀው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ግቢ፣ ኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ነው፡፡
Read 6783 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ትያትር በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ጉልህ ድርሻ ያላቸውን ከያንያን ዛሬ እንደሚዘክር አስታወቀ፡፡ የትያትር ቤቱ ባልደረቦች “የኢትዮጵያ ብሄራዊ ትያትርን በአዲስ ራዕይ” በሚል መርህ በሚያቀርቡት ዝግጅት ላይ በትያትር ቤቱ የሰሩ እና ሌሎች አንጋፋ ባለሙያዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ሲሆን የቀይ ምንጣፍ አቀባበልና የምሳ ግብዣ…
Read 2435 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢንጂል አይስ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀውና በደራሲ ዮናታን ወርቁ የተደረሰው ላ-ቦረና ፊልም፣ የፊታችን ሰኞ በ11 ሰዓት በብሄራዊ ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ በላይ ጌታነህ ዳሬክት ያደረገው ፊልሙ፣ በአንዲት ፈረንሳዊት አንትሮፖሎጂስት ጥናት ላይ ያተኮረ ሲሆን የቦረናን ባህልና ወግ ያንፀባርቃል ተብሏል፡፡ በፊልሙ ላይ አለም ሰገድ…
Read 2375 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢ.ኤል ጄምስ ትባላለች፡፡ ፎርብስ መጽሔት ባወጣው የደራሲዎች አመታዊ ሽያጭ ዝርዝር አንደኛ ሆናለች - “50 ሼድስ ኦፍ ግሬይ” በተሰኘ መፅሃፏ፡፡ ከዚ መፅሃፍዋ ያገኘችው የገንዘብ መጠን 95 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ መጽሐፉ በሦስት ተከታታይ ክፍል (Trilogy) የሚተረክ ሲሆን በስምንት ወር ውስጥ ሰባ ሚሊዮን…
Read 1817 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታላቁ የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰን ከሞተ አራት አመት ሆነው፡፡ የሟቹ ቤተሰብ ግን አሁንም የሞቱ ምክያኒያት አልተዋጠልኝምና ይመርመርልኝ ማለቱን ቀጥሏል፡፡ ምርመራው በአንደኛነት ያነጣጠረው የሙዚቃ ንጉሱን የልብ ጤና ይከታተል በነበረው ዶክተር ኮንራድ ሙሬ ላይ ነው፡፡ የክሱ አይነት፡- በስህተት ነብስ ማጥፋት (involuntary…
Read 1473 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና