ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
በየዓመቱ በነሐሴ ወር የሚዘጋጀው የሸራተን የስዕል አውደ ርዕይ ሊቀርብ ነው፡፡ “Art of Ethiopia 2013” በሚል ርዕስ የሚቀርበው አውደ ርዕይ፤ በኢትዮጵያ ያሉ የጥበቡ ፈርጀ ብዙ ገፅታዎችን የሚያሳዩ 500 ያህል ሥዕሎች ይቀርቡበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከነዚህ ስራዎች ከመቶ አስር እጅ በቅርፃ ቅርፅ ላይ…
Rate this item
(92 votes)
በደራሲ ግሩም ተበጀ የተዘጋጀ “የዓለማችን ምርጥ የፍቅር ታሪኮች” መፅሃፍ ለንባብ በቃ፡፡ ሃያ አራት የፍቅር ታሪኮችን የያዘው መፅሃፍ፣ በኤች ዋይ ኢንተርናሽናል ፕሪንተርስ የታተመ ሲሆን የሚያከፋፈለው ሊትማን ጂኒራል ትሬዲንግ ነው፡፡ 127 ገፆች ያሉት መፅሀፍ በ35 ብር ይገኛል፡፡በሌላም በኩል ተርጓሚ ኢፍሬም አበበ የተረጎመው…
Rate this item
(0 votes)
ስምንተኛው የበደሌ ስፔሻል “የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል በህዳር 2006 ዓ.ም እንደሚካሄድ ሊንኬጅ ማስታወቂያ ህትመትና ፕሮሞሽን አስታወቀ፡፡ ከህዳር 16 እስከ ህዳር 23 የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል፣ “አፍሪካዊያን የራሳቸውን ታሪክ እስኪናገሩ የቅኝ አገዛዝ ታሪክ ቅኝ ገዢዎችን ያደምቃል” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ…
Saturday, 24 August 2013 11:14

“ላማ ሰበቅታኒ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ የተደረሰው “ላማ ሰበቅታኒ” የረዥም ልቦለድ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ “Fantasy” የተሰኘውን የአፃፃፍ ስልት ተከትሎ የተጻፈው መጽሐፍ 174 ገፆች ያሉት ሲሆን የታተመው በ”እማይ ፕሪንተርስ” ነው፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ 40 ብር ከ50 ሣንቲም ነው፡፡ ደራሲ ውድነህ ክፍሌ “የቼዝ አለም”፣ “ባቢሎን…
Rate this item
(1 Vote)
የመኤኒት ብሄረሰብን የግጭት አፈታት ባህል በመንተራስ በአንዱአለም አባተ የተደረሰው “መኤኒት”ረዥም ልቦለድ መፅሀፍ የዛሬ ሳምንት እንደተመረቀ “አቢሲንያ የስነጥበብና የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም” አስታወቀ፡፡ መፅሀፉ ከጧቱ 3 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሄራዊ ሙዚየም ሲመረቅ፣ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው መፅሀፉን የተመለከተ ዳሰሳ፣ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራና…
Rate this item
(0 votes)
ጥንታዊውና ታሪካዊውን የአቡነ መልከፄዴቅ ገዳም ይበልጥ ለማስተዋወቅና ለቱሪስቶች ለማስጐብኘት እንዲሁም ለመርዳት በአርቲስቶች የተሰራው “እዩና እመኑ” ቪሲዲ ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ትዕግስት ግርማ፣ ይገረም ደጀኜ፣ መሰረት መብራቴና ሌሎች ታዋቂ አርቲስቶች የተሳተፉበት ቁጥር አንድ “እዩና እመኑ” ከዚህ በፊት ተመርቆ ለገበያ…