ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በፈለቀ ካሳ ጥንድ ፕሮሞሽን የሚዘጋጀው የጥበብ ምሽት፣ የመጀመሪያ ዝግጅቱን ከትናንት በስቲያ ማታ ቦሌ በሚገኘው ሻላ አዳራሽ ቀረበ፡፡ በየወሩ አንድ ደራሲና አንድ ሙዚቀኛ የሚቀርቡበት ኪነጥበባዊ ዝግጅት የመግቢያ ዋጋ በግለሰብ 50 ብር ሲሆን ከዚሁ ገቢ በየወሩ ለአንድ ሕጻን 200 ብር በመመደብ አምስት…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ሽፈራው የተዘጋጁ ስድስት የተረት መፃህፍት ሰሞኑን ለንባብ በቁ፡፡ “ባለማሩ ገላ ሰውዬ”፣ “ደግ ለራሱ”፣ “ደጓ ዳክዬ ”፡ “ሆዳሙ ዘንዶ”፣ “ቀብራራዋ ድመት” እና “ትንሿ ሻሼ” የተሰኙት መፃህፍት ህፃናትን እያዝናኑ የሚያስተምሩ ሲሆኑ የንባብ ልምድ በማዳበር ረገድም ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርጉ አዘጋጁ…
Rate this item
(1 Vote)
ከሁለት ዓመት በፊት በደራሲ ሊዛ ተሾመ ተጽፎ የቀረበው “አሜኬላ ያደማው ፍቅር” ረዥም ልቦለድ መፅሃፍ ተሻሽሎ በድጋሚ ለንባብ በቃ፡፡ “በፍቅር ዓለም በራስ ላይ ማዘዝ ከባድ ነው” የሚለው ልቦለድ መጽሐፍ፤ ለደራሲዋ ሁለተኛዋ ሲሆን ካሁን በፊት “ፍትህን በራሴ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅታለች፡፡ 268…
Rate this item
(0 votes)
በአንተነህ ግርማ ተጽፎ ተካበ ታዲዮስ ያዘጋጀውና በካም ግሎባል ፒክቸርስ የቀረበው “አማረኝ” ፊልም የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት ብሔራዊ ትያትር እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ የ103 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልሙ፤ በአራት ወራት ተሰርቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ዮሐንስ ተፈራ፣ አማኑዔል ሀብታሙ፣ ባዩሽ ከበደ፣ ካሳሁን ፍስሃ…
Rate this item
(2 votes)
በህንዳዊው መምህርና ፀሐፊ ሚ/ር ጆሴፍ ፍራንሲስ የተዘጋጀ “የድንቂቱ ኢትዮጵያ ድንቃድንቆች” (“This is Ethiopia – A Book of Fascinating Facts”) የተሰኘ ስለ ኢትዮጵያ የተለያዩ ድንቅ መረጃዎችን ያካተተ አዲስ መፅሐፍ የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ሚኒስትር ዴኤታ ሙሉጌታ ሰኢድ ዳምጠው በተገኙበት በካፒታል…
Rate this item
(1 Vote)
“ቦሌ ፒኮክ ጋ ጠብቂኝ” በተሰኘው የሰለሞን ፍስሀ መጽሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይደይ አስታወቀ፡፡ ውይይቱን የሚመሩት ሃያሲ እና የወግ ጸሐፊ መስፍን ሀብተማርያም እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡