Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ከጥቅምት 28 ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል” ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል በአስር ዘርፎች ሽልማት በመስጠት ባለፈው እሁድ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ተጠናቀቀ፡፡ ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ ከኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር ባዘጋጁት ፌስቲቫል፤ 58…
Rate this item
(3 votes)
በወይዘሮ የውብማር አስፋው የተፃፈውና በሴቶች የትጥቅ ትግል ሚና ላይ የሚያተኩረው “ፊኒክሷ ሞታ ትነሳለች” መፅሐፍ በሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና የውይይት ክበብ ለውይይት ይቀርባል ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአምስት ኪሎው ብሔራዊ ቤተመዘክር የሚካሄደውን የሦስት ሠዓት ውይይት የሚመሩት የአዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
ላለፉት አስር ዓመታት በየዓመቱ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል የዘንድሮ ዝግጅቱን ማቅረብ ጀመረ፡፡ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ፣ በጣሊያን የባህል ተቋም እና በጎተ የጀርመን የባህል ተቋም እየቀረቡ ያሉት ፊልሞች ከተለያዩ የአውሮፓ ሐገራት የተውጣጡ ሲሆኑ በነፃ ለሕዝብ እየቀረቡ ናቸው፡፡ባለፈው ሰኞ “The…
Rate this item
(1 Vote)
ፀሐፊው የሐገር ባለውለታ ያሏቸው ኢትዮጵያውያን ታሪኮች የተካተቱበት “ያልተዘመረላቸው” የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ማክሰኞ በ11፡30 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በመጽሐፉ ታሪካቸው ከተፃፈላቸው መካከል ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፣ ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ፣ ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ፣ ሮማነወርቅ ካሳሁን፣ አቤ ጉበኛ፣ ወርቁ…
Rate this item
(1 Vote)
“የአባታችን ጓዳ” በሚባል ድርጅት ለሚረዱ ህፃናት ገቢ ማሰባሰቢያ “ዋትስ አውት” ያዘጋጀው ባዛር ትናንት ተከፈተ፡፡ ከጠዋቱ አራት ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ክፍት ሆኖ በሚቆየው ባዛር፤ ልዩ ልዩ የጌጣ ጌጥ እና የእደ ጥበብ ምርቶቻቸውን የሚያቀርቡ 25 ድርጅቶች ይሳተፉበታል፡፡ “የአባታችን ጓዳ” የተባለው…
Rate this item
(1 Vote)
በአበባ ግርማይ ወልደ ሥላሴ የተፃፈው “መውስቦ” የትግርኛ ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ የበቃ ሲሆን በመጪው ረቡዕ አዲስ አበባ በሚገኘው ራስ ሆቴል ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ ፀሐፊዋ አስታወቁ፡፡ መጽሐፉ ነሐሴ 15 ቀን ሊመረቅ ታስቦ የነበረ ቢሆንም በእለቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በማረፋቸው ምርቃቱ ተሠርዟል፡፡…