Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 27 October 2012 10:49

“የፍቅር ካቴና” ማክሰኞ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(2 votes)
አለልኝ መኳንንት ጽጌ ጽፎ ያዘጋጀው “የፍቅር ካቴና” ቴአትር ማክሰኞ ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ አዘጋጅቼ “አፍሪካ ቴአትር ሚዲያ” አስታወቀ፡፡ ቴአትሩ የሚመረቀው በሐገር ፍቅር ቴአትር ነው፡፡ ትያትሩ ከተፃፈ ሶስት ዓመት ቢያልፈውም በትያትር ቤቶች የወረፋና የግምገማ ሂደት መራዘም አሁን ገና ለእይታ መብቃቱንና በእነዚህ አመታት…
Rate this item
(1 Vote)
“ከለር ኦፍ ዘ ናይል” ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 2 ቀን 2005 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ይካሄዳል፡፡ በፊልም ፌስቲቫሉ ከ28 ሀገሮች የተዉጣጡ 58 ምርጥ የአፍሪካ ፊልሞች ለዕይታ ይበቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ለዕይታ ከሚቀርቡት ፊልሞች መካከል የአልጀሪያ፤ የቡርኪናፋሶ፤ የካሜሮን፤ የኮንጎ፤ የግብፅ ፤…
Saturday, 27 October 2012 10:46

“እኔና ቹ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(22 votes)
በጋዜጠኛ ፍስሃ ያዜ የተዘጋጀው “እኔና ቹ” ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ጭብጡን ኢትዮጵያዊ በምታፈርቅ ቻይናዊት ወጣት ዙሪያ ያደረገው ባለ 184 ገፅ መፅሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም “የኢትዮጵያ የአምስት ሺህ ዓመት ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዴግ” እና “ካልተዘመረለት ኢያሱ…
Saturday, 27 October 2012 10:46

“ሎሚ ሽታ” ላይ ውይይት ተካሄደ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአዳም ረታ ልቦለድ ላይ ተንተርሶ አምና በፊልም አዘጋጅ አብርሃም ገዛኸኝ ለእይታ የበቃው “ሎሚ ሽታ” ፊልም ውይይት ተደረገበት፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባሕል ማእከል አዳራሽ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በተደረገው ውይይት ፊልሙ ከልቦለድ ወደ ፊልም የተቀየረበትን መንገድ የተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፍ ቀርቦበታል፡፡
Saturday, 27 October 2012 10:44

“ግመ ፍቕሪ” ዛሬ በመቀሌ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በተፈሪ ወልደኪዳን ተፅፎ አታክልቲ ነጋ (ጌይፀ) ያዘጋጀው የ105 ደቂቃ “ግመ ፍቕሪ” የትግርኛ ፊልም ዛሬ በመቀሌ ከተማ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በከተማዋ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚመረቀው የፍቅር ፊልም ላይ ጎይቶም ተወልደ፣ አዲያም ካህሳይ፣ ኢያሱ ገብረእግዚአብሔር እና ሌሎችም ይተውናሉ፡፡…
Saturday, 27 October 2012 10:42

“ኩራት በሃገር ልብስ” ዛሬ ይቀርባል

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሚራክል ዲዛይን ፋሽን ተቋም ለሰባት ወራት ያሰለጠናቸው 102 ተማሪዎች ያዘጋጁዋቸው ልብሶች የሚታዩበት “ኩራት በሃገር ልብስ” የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ 92 ሴቶች እና 10 ወንዶች በሚሳተፉበት ትርኢት በሚደረገው ውድድር አንደኛ የሚወጣ (የምትወጣ) በሕንድ ሀገር የስድስት…