ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ሊዝ ኤንድ ዲክ” የሚል ጊዜያው የሥራ ርእስ በተሰጠውና የእውቋን የሆሊውድ ወይዘሮ ኤልዛቤት ቴይለር የህይወት ታሪክ በሚያሳይ ፊልም ሊንድሴይ ሎሃን በመሪ ተዋናይነት እንድትሰራ መመረጧን ሮይተርስ አመለከተ፡፡ የፊልሙ ጭብጥ ኤልዛቤት ቴይለር “ክሊዮፓትራ” በተባለ ታዋቂ ፊልም ላይ አብሯት ከሰራው የቀድሞ ተዋናይ ሪቻርድ በርተን…
Read 1369 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጣሊያን ወረራ ወቅት ሥመጥር ከነበሩት አርበኞች አንዱ የሆኑት ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ፊልም ሊሰራላቸው ነው፡፡ በ”አቲ” ፊልም ፕሮዳክሽን የሚሰራውን ፊልም ኢያሱ በካፋ የኔነህ ፅፎት፣ ዮናስ ብርሃነ መዋ በዋናነት ሰለሞን ተፈሪ አልታዬ በተባባሪነት እንደሚያዘጋጁት ታውቋል፡፡ ፊልሙ በርካታ ወጪዎች ስላሉበት በጀቱ ከፍ ማለቱን…
Read 1284 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኦፕራ ዊንፍሬይ “ኦውን ኔትዎርክን ማቋቋም ኪሊማንጃሮን መውጣት ነው” ስትል አማረረች፡፡ ስርጭቱን ከጀመረ 16 ወራት ያስቆጠረው የኦፕራ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከጅምሩ ከ200 ሚ.ዶላር በላይ ኪሳራ ማድረሱን አንዳንድ መረጃዎች ይጠቅሳሉ፡፡ ዋናው ችግር በቂ ተመልካች አለማግኘቱ ሲሆን ይህ ሁኔታም ከማስታወቂያ የሚገኘውን ገቢ አሳንሶታል ተብሏል፡፡
Read 1491 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 14 April 2012 12:54
“ስልክሽን ልያዘው” እና “ማጎርሚሳቢብ” ለንባብ በቁ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በገነነ ግርማ የተዘጋጁ ግጥሞች እና አጭር ልቦለዶች የተካተቱበት መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በፊት ለፊት በኩል “ፊትለፊት ስንኞች” በሚል ርእስ 58 ግጥሞች በጀርባ በኩል “ስልክሽን ልያዘው? እና ሌሎች” ስድስት ታሪኮች የተካተቱበት መፅሐፍ ዋጋ 29 ብር ነው፡፡ በሌላም በኩል “ማጎርሚሳቢብ” ልቦለድ መፅሐፍ ከትናንት…
Read 1808 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አዲስ አበባ የሚገኘው “ጎተ የጀርመን የባህል ማዕከል የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ጀመረ፡፡ ረቡዕ ምሽት በተጀመረው የክብረ በአሉ መክፈቻ በብሉናይል ፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ የተዘጋጀ የ15 ደቂቃ ዶክመንታሪ ፊልም ለእይታ በቅቷል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የከፍተኛ…
Read 1443 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማእከል በሚደረግ ሳምንታዊ የፊልም ውይይት “ዘመናዊ የፊልም ንቅናቄ” ለውይይት እንደሚቀርብ አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ በመጪው ሳምንት ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚደረገውን ውይይት በርእሱ የዩኒቨርሲቲ መመረቂያ ፅሑፉን እያዘጋጀ ያለው የፊልም ባለሙያ ምኒሊክ መርእድ እንደሚመራው ማወቅ ተችሏል፡፡…
Read 1188 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና