ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ተዘዋዋሪ የህትመት ገንዘብና በየካቲት የወረቀት ስራዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው “በሀገር ፍቅር ጉዞ” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በአብዩ ብርሌ (ጌራ) የተፃፈው ይሄው መጽሐፍ የፀሐፊውን የራሳቸውን ታሪክ፣ ገጠመኞቻቸውን አካትቶ ይዟል፡፡ ፀሐፊው ለኤርትራ ነፃነት እንዴት ከኢሳያስ አፈወርቂ ጐን ሆነው ወደ…
Rate this item
(0 votes)
በሳምኬት ዘኢትዮጵያ የተሰናዳውና “የባስልጣኑ መንገድና ሌሎችም” የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይየሚያተኩሩ የተለያዩ ሃሳቦችን በተለያየ ርዕስ እያነሳ የሚነትን ሲሆን፤ 175 ገጽ ተቀንብቦ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(0 votes)
 የ21 ዓመቷ ወጣት ገጣሚ መዓዛ ብርሃነ የበኩር ስራ የሆነው ‹‹ልቢ ዶ ሕልና?›› (ልብ ወይስ ህሊና) የተሰኘ በትግርኛ ቋንቋ የተጻፈ የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ወጣቷ በግጥሟ በአፍ መፍቻ ቋንቋዋ በኖረችበትና እድሜ ያላትን የሕይወት ፍልስፍና፣ በአካባቢዋ በዙሪያዋ የምታየውን ሕይወትና መስተጋብሩን…
Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነቱን በእስራኤል ያደረገው የደራሲ አበባው መንግስቴ ዋሴ ‹‹ወሸን ኦሪቴ›› መጽሐፍ ነገ ነሐሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ ከማህበረ ቅዱሳን ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ እውቅ ገጣሚያንና የስነ-ጽሑፍ ሰዎች ሥራቸውን እንደሚያቀርቡና…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋውን ገጣሚ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ነብይ መኮንንን ለማወደስና ለማመስገን የታለመና በራሱ በነብይ መኮንን ‹‹እግዞ ናዝሬት በኩለ ሌሊት አቦ አዳማ በጭለማ›› በተሰኘው ግጥም መሪ ቃል የሚዘጋጅ የኪነ-ጥበብ ምሽት ነገ በአዳማ ከተማ በተስፋዬ ኦሎምፒክ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የሮሃ ሙዚቃል የኪነ-ጥበብ ምሽት 34ኛ ዙር በሆነው…
Rate this item
(0 votes)
 በየወሩ የሚዘጋጀው ብራና ግጥም በጃዝ የግጥም ምሽት ከነገ በስቲያ ነሐሴ 6 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ ‹‹የት ነው የደረስነው?›› በሚል ርዕስ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ስዩም ተሾመ፣ ዶ/ር ኤሊያስ ገብሩና ዮናስ ሀይሉ ዲስኩር የሚቀርብ ሲሆን ገጣምያኑ ነብይ…
Page 4 of 255