ልብ-ወለድ
የመጨረሻ አመት የኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ፡፡ ለገና ወደ ቤተሰቦቼ ዘንድ ስሄድ ከሁለት ወንድሞቼ ጋር አስደሳች ጊዜ እንደማሳልፍ ጠብቄአለሁ፡፡ ሦስት ወንድማማቾች በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለሽ ነበር፡፡ አባትና እናታችን በስራ ተወጥረው ለዓመታት ተዝናንተው አያውቁም፡፡ ስለዚህ እኛ መደብሩን ለመጠበቅ ተስማማንና ለጥቂት ጊዜ ወጣ ብለው…
Read 150 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኪው! ኪው! … ኪው!-- ከወፍጮ ቤቱ የሚመጣ ድምፅ ከእንቅልፌ አናጥቦ ቀሰቀሰኝ። እሙሃይ ነው፤ ወፍጮ ፈጭታው እሙሃይ። ዛሬ ቅዳሜ አይድልንበት ስለሆነ አይፈጭም፤ ከዚያ ይልቅ ቀኑን የወፍጮውን መጅ በመውቀር ሲያስተካክል ይውላል፤ ለዚያ ነው ከሰውም ከአዕዋፋትም ቀድሞ ከእንቅልፉ ነቅቶ እንኳን በወፍጮ ድምፅ ፈንታ…
Read 236 times
Published in
ልብ-ወለድ
እየተገለማመጠ ሀኪሙን ተጠጋው። እምባ ያቆሩ አይኖቹን ጨመቅ፣ጨመቅ እያደረገ ወደ ጆሮው ጠጋ አለና፤ “ዶክተር የማሳክምበት አቅሙ የለኝም። እሱም አይድንም። ለስቃይና ለጭንቀት ከምንዳረግ እባክህ ሞቱን አፍጥንልኝ! ግደልልኝ!” ዶክተሩ ጭንቅላቱን የተመታ ያህል ክው ብሎ በቆመበት ደርቆ ቀረ።***(ው.ክ)ማስታወሻ፦ አንድ የህክምና ዶክተር የገጠመውን ከነገረኝ ተነስቼ…
Read 536 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከተሰደደበት የበርባሮስ ጨለማ ሲመለስ አይኖቹ እየታመሙ ነው የተገለጡት፡፡ ከበላዩ የሚታየው ጥርት ያለ ሰማይ ነው፡፡ ፀጥ ያለ ሰማይ፡፡ ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ ጉዞውን ጠብቆ እየሄደ እንደሆነ የሚሳበክ የሚመስል ሰማይ፡፡ ሰማይ፡፡ የምድር ደረት ላይ ተጣብቆ አልነሳ ያለው ሰውነቱን ተሸክሞት እንደሆነ ያወቀው እግሩ…
Read 553 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድ ጥቁሩ መነጽሬ የፀይኔን መቅበዝበዝ እንጅ የነፍስና የሥጋዬን ኀዘን መሸፈን አለመቻሉን ሁኔታዬ ያሳብቅ ነበር። ኀዘኔ ትንሽ ጋብ ያለ ሲመስለኝ ዙሪያ ገባውን ለማስተዋል ሞከርኩ። ከአብዛኛው ተስተናጋጅ ተገንጥለን ከወደ ጥግ ነው የተቀመጥነው። አሁን ባንበት ሁኔታ ለምን ያህል ሰዓታ እንደተቀመጥን እንጃ።የገረጣ ፊቱን እንዳላየ…
Read 643 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሚስቱን ማመን ካቆመ ቆየ ይህ ደግሞ የሆነው ስራ ተቀጥራ መስራት ከጀመረች ጀምሮ ነው ብሎ ነው የሚያስበው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮ የምታደርገው ነገር በሙሉ እየተከታተለ ጥልቀቱን ሊረዳው የማይችለው ቅናት ውስጥ ገባ፡፡ ቅናቱ ስር እየሰደደ ሄዶ ወደ ንዴትና ጥላቻ አደገ፡፡ ይህም የንዴት ስሜት…
Read 646 times
Published in
ልብ-ወለድ