ልብ-ወለድ

Rate this item
(1 Vote)
 ላንቲካ አይደለም፤ እግዚሔር ወደ ምድር የወረደው ሊያስተምር አልነበረም። ጣኦስን በሎሚና በፌጦ ሊፈተፍት እንደሆነ የሚያውቅ አልነበረም፤ ማንም ዓለም በማሰችለት ቦይ ይገማሸራልና እንዲያ፣ እንዲያ ያለ ነገር ላንቲካ ሊመስለው ይችላል……ጣኦስ በዓለም ሳንባ የምትኖር አስተማሪ ነች። ሰውነቷ አደይ ተነስንሷል፤ አፍዋ የጣዝማ በር ነው፤ ከምታፈልቀው…
Sunday, 09 July 2023 17:33

አላዛር

Written by
Rate this item
(8 votes)
 ከመጋረጃዉ ዉስጥ ህይወት ያለ አይመስልም። እሱን ቦታ እፈራዋለሁ። በልጅነቴ ምሽት ከሆነ በኋላ ከእንቅልፍ መዘግየት አይፈቀድልኝም ነበር። ማለዳ ስነቃ በጭስ ይሁን በእንቅልፍ እጦት ወይም ሌላ ለእኔና ለልጅነት ልቦናዬ ባልተገለጠ ምክንያት የእናቴን ፊት እዚህና እዚያ ተዘባርቆ አገኘዋለሁ። ከወትሮው ፈጥኜ ከተነሳሁ ሌላም ሌላም…
Saturday, 17 June 2023 00:00

ቅጥልጥል በማለዳ ድባብ

Written by
Rate this item
(7 votes)
 ቅጥልጥል በማለዳ ድባብ «ዓይን ጆሮ ምላስ ለኑሮ ሳያንሰኝምን በድዬው ጌታ አፍንጫ ለገሰኝ?»እላለኹ ዘወትር።ማየት ማመን ነው ብዬ አይቼ ፤ያየሁትን ሳላምነው ቀርቼ፣ ከአንዴም ሁለቴ በአየሁት ነገር ስቼ _አለሁ። ነገር በምላሴ እየቆላሁ፣ከራሴ አንደበት በወጣው ከራሴ ጋራ እየተጣላሁ፣ሽምግልና አይልኩበት ችግር ገጥሞኝ ...አሞኝ...አሞኝ ...ነቃሁ _ከአፍንጫ…
Rate this item
(6 votes)
‹1› የበቅሎ ኮቴ፣ ይላል ትኩም፣ ትኩም፣ አንቺን ባላገባ፣ ሱሪ አላጠለኩም። - ካፒቴን አፈወርቅ ዮሐንስ በ15 ዓመታቸው ላፈቀሯት ኮረዳ የገጠሙት ነው። የመጀመሪያ ግጥማቸው እንደሆነ ይነገራል። የእድር ክፍያ እንድከፍል ማለዳ ተቀሰቀስኩ። ተነጫነጭኩ። ገና አልነጋም፤ ድንግዝግዝ ያለና ጭፍና የጨፈነ። ልክ እንደ መጋኛ ጅስም…
Rate this item
(3 votes)
 ትንሽ የመኖር በር... ሕይወት ይሄ ብቻ አይደለም። የምናየው ብቻ አይደለም መኖር __ የሚታየው፡፡ አንዱ የሕይወት መልኳ ነዉ። ምልዓትነቷን አይገልፅም። ይችን የምትታየዋን የኑሮን ገፅታ፣ ለእኔ ግን ምሉዕነቴን ለመደበቅ መሸትሸት ሲል የአረቄ ቤቶችን በር አንኳኳለሁ።“ማነዉ?”መልስ መስጠት አልፈልግም። እኔን ይዤዉ እዛ ድረስ እንደሄድኩ…
Saturday, 27 May 2023 17:45

የቆንቶው ሩፋኤል

Written by
Rate this item
(8 votes)
 ከብዙ ዓመታት በኋላ ፀሃዬ እንደዘፈነው ለፌሽታ ባይሆንም ወደ ወላይታ ሶዶ ሄጃለሁ። ሩፋኤል ጓሮ በድንዋ ላረፈው የልጅነት ኮከባችን እርሜን ላወጣ ነው አካሄዴ...ባልተገናኘንባችው ረጅም ዓመታት “በየሕይወት መንገድ ሩጫችን የየፊታችንን እያነሳን እንዘረጋለን” በሚል ትናንትን መርሳት ፈልጌ እንጂ...እስዋስ የምትረሳ ልጅ አልነበረችም።...የስጋ ለባሽ ግብዝነት ሆነና…
Page 3 of 65