ልብ-ወለድ

Rate this item
(5 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)ልዝብ ፈገግታው ፊቱ ላይ እንዳለ፣ መልሱን አንስቶ ከቡና ቤቱ ፊት ለፊት፣ በሩ አጠገብ ወዳለው የስልክ ቁምሳጥን ሄደ። የዋይን ካምፕቤልን ቁጥር ደወለ።“ዋይን? ቻርለስ ግሪሻም ነኝ።”“አቤት?”“ቢሮህ መጥቼ ላገኝህ ፈልጌ ነበር?”“ይሄውልህ ግሪሻም ስማኝ፤ ተጨማሪ ገንዘብ ከሆነ የምትፈልገው የለም። ከሶስት ቀናት በኋላ የተወሰነ…
Rate this item
(5 votes)
ባንኮኒው እርጥብና የተጨማለቀ ነው። ልኡል ቻርለስ ሀኖቨር ግሪሻም የታች-ክንዱን ከፍ ያለውና ደረቁ ክፈፍ ላይ አድርጓል። ‘ስቴጅክራፍትን’ እያነበበ ነው ። ያለህ አንድ ሱፍ ከሆነና እሱም የነተበ ከሆነ ፣ ባንኮኒው ላይ ማሳረፍ ያለብህ ክርንህን ሳይሆን ፣ የታች-ክንድህን እንደሆነ ታውቃለህ። ስትቀመጥ አንድ ወይም…
Rate this item
(8 votes)
ይህ በዚህ እንዳለ፤ የፍቅረኞች ቀንን አስመልክቶ “የፍቅር ቀጠሮ” የተሰኘ ፕሮግራም ነገ በዋሺንግተን ሆቴል ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ ፕሮግራሙ በኢትዮ ኤቨንትስ አስተባባሪነት፣ “ኢስት አፍሪካን ታይገር ብራንድስ” ከዋሺንግተን ሆቴል ጋር በመሆን አዘጋጅተውታል ተብሏል፡፡ በምሽቱ ታዋቂ ድምፃውያን የሚያቀነቅኑ ሲሆን ጥንዶቹ በቀይ…
Rate this item
(5 votes)
IIIይህን ለምን እንደምጽፍ አላውቅም፡፡ ልጽፈው አልፈለግኩም፡፡ አቅምም ያለኝ አይመስለኝም፡፡ ለጆን ትርጉም አልባ ነገር እንደሚሆንበት አውቃለሁ፡፡ ምን እንደማስብና ምን እንደሚሰማኝ ግን በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ መንገር አለብኝ፡፡ አቤት ያኔ የማገኘው እፎይታ! የማባክነው አቅም ግን ከማገኘው እፎይታ ይልቃል፡፡ አሁን አሁን ለጉድ ሰነፍ…
Rate this item
(4 votes)
 እንደ እኔና እንደ ጆን ያሉ ተራ ሰዎች የክረምት፣ የበጋ፣ የምናምን የሚባል ቤት የሚኖራቸው፣ እንዲህ አይነት ቅንጦት የሚጎበኛቸው እጅግ አልፎ አልፎ ነው፡፡ እኔና ጆን ለበጋው፣ ከትውልድ፣ ትውልድ ሲወራረስ በኖረ፣ የጥንት ቤት ውስጥ ልንኖርበት ሆነ፡፡ ቤቱ እጅግ የተንጣለለ ነው፡፡ እራሱን የቻለ ግዛት…
Saturday, 30 January 2016 12:27

የዘገሊላ ለት

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንደ አበባ ከአውዳመት ጋር በፍቅር የወደቀ ሰው ገጥሞኝ አያውቅም፡፡ በርግጥ በልጅነታችን ገና ዓመትባሉ ወራት ሲቀሩት ስለሚታረደው ዶሮ፣ ስለሚጣለው የቅርጫ ሥጋ የሚያወራ ጓደኛ ነበረኝ። ግን እርሱ ትኩረቱ ሥጋው ላይ ነው፡፡ እርሷ ግን ከነዘፈኑ ነው፡፡ ጓደኞችዋም የርሷ ዓይነት ይኖርባቸዋል ብዬ አንድ ሁለቱን…