ልብ-ወለድ

Saturday, 19 September 2015 09:43

አስማት ውበት

Written by
Rate this item
(21 votes)
አስማት የሆነ ውበት ያላት ሲባል እንደ ዘበት ነበር የምሰማው… ለካሰ ያንዳንዱን ሴት ውበት ለመግለፅ ቃላት ሲጠፉ፣የዘመኑ ልጆች ለዘመኑ ውብ ልጃገረዶች የሰጡት የዘመኑ ምርጥ ቃል ነው፡፡….ሳራ አስማት ውበት የተቸራት ልጅ ናት…. ይህችን ውብ አበባ…የመኖር አዙሪት በኔ ምህዋር አስገብቷት……የፍቅር አማልክት ከተተንከረከከዉና ከጋመው…
Friday, 11 September 2015 10:21

ሰው ሲያቅድ...

Written by
Rate this item
(7 votes)
ጳጉሜ ተጋመሰች፡፡ማክሰኞም ተጋመሰች፡፡ ጋዜጠኛው በረጅሙ ተንፍሶ ሰዓቱን ተመለከተ - 5፡53 ይላል፡፡“ሜሎዲ ካፌ በረንዳ ላይ እንገናኝ” ብሎ የቀጠረው፣ ታዋቂው ድምጻዊ ኪሩቤል ወርቁ ከግማሽ ሰዓት በላይ ዘግይቷል፡፡ “ቃል” የሚል አዲስ አልበሙን ሊለቅ የተዘጋጀው ድምጻዊ ኪሩቤል፣ ለጋዜጠኛው የገባውን ቃል ሳያፈርስ አልቀረም፡፡ ከአሁን አሁን…
Saturday, 05 September 2015 10:14

የኢንቬስተሩ ችሎት!

Written by
Rate this item
(8 votes)
 በሽንጠ - ረጅሙና ሁለተኛው ፎቅ ለይ በተንጣለለው ቢሮዋቸው ላይ እስከ ዳር በተነጠፈው ቀይ ምንጣፋቸው ላይ ትንቡክ ትንቡክ ትንቡክ እያሉ በመሄድ ወንበራቸው ላይ ተቀመጡ፡፡ ወደ ግራ ሲያዩ አዲስ አበባ በከፊል አረንጓዴ፣ በከፊል ደግሞ ዝንጉርጉር ህንፃዎችዋን አሳየቻቸው፡፡ ሞቋቸው ስለነበር ኮታቸውን አወለቁና የፀሀፊዋን…
Monday, 31 August 2015 09:48

የዓውዳመት ግርግር

Written by
Rate this item
(11 votes)
ቡሄ ካለፈ በኋላ የዐውደ-ዓመት መአዛ ከተሞችን ያሽቆጠቁጣል፡፡ ወትሮ የተለመዱት ነገሮች ሳይቀሩ አንዳች ቀለም ይረጭባቸዋል፡፡ የሆነ መአዛ ያሳብዳቸዋል፡፡ ሳሩና ቅጠሉ የግዱን አይን ይሰርቃል፡፡ አበቦች እንኳ አፋቸውን ፈትተው “የምስራች” ባይሉም፣ ገና በዋዜማው ሳቅ ሳቅ የሚላቸው ምትሃታዊ ቋንቋ ይነበብባቸዋል፡፡ከዚያ ባሻገር መንደሮች በአውራ ዶሮና…
Monday, 24 August 2015 10:08

የህይወት አዙሪት

Written by
Rate this item
(12 votes)
 ማናችንም ህይወት ወዴት እንደምትመራን አናውቅም፡፡ ማናችንም! እሷ የደሀ ልጅ ነበረች፡፡ ትምህርት አልሆናትም። ስለዚህ ተሰደደች፡፡ የተሰደደችው የራስዋን ኑሮ ልታሸንፍና ቤተሰቦችዋንም ለመርዳት አስባ ነው፡፡ ተሰደደች ወደ ጅዳ!፡፡ ህይወትዋ ኩሽና ውስጥ ሆነ፡፡ ኑሮዋ የሚያብበው የሰው አፓርታማ ከነባኞ ቤቱ፣ ከነሽንት ቤቱ ስታፀዳ ሆነ። ዕጣ…
Saturday, 15 August 2015 16:19

ቡሄ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ቡሄ ጨፋሪ ልጆችን ለመምረጥ የተለያየ ሃሳብ አቅርበን ነበር፡፡ “እገሌ ይረብሻል----ድምፁ ያስጠላል----ሣንቲም ያጨናብራል!” ወዘተ እያልን ብዙ ተናቆርን፡፡ የማታ ማታ ግን ከመሃላችን እንደ ትልቅ ሰው የምናየው ባህሩ፣ አስታረቀንና ስምንት ልጆች ቡድን ሠራን፡፡ ስምንት መሆናችን የምንካፈላትን ሣንቲም ያሳሳል ብለው የሰጉ ነበሩ፡፡ እነሱ ስድስት…