ልብ-ወለድ

Rate this item
(3 votes)
ዕድሜዬ በአርባዎቹ አጋማሽ ላይ ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አባል ነበርሁ፡፡ ኦጋዴን ኖሬአለሁ፡፡ ሰራዊቱ ውስጥ ምድብ ሥራዬ የነበረው ሾፌርነት ነው፡፡ ሰራዊቱን በየግንባሩ አጓጉዛለሁ፡፡ አንድ ቀን በጉዞ ላይ እያለን፣ ትከሻዬ ላይ ከባድ አረር መታኝና በረጅም ጊዜ ህክምና ተረድቼ በፈጣሪ ዕርዳታ…
Rate this item
(8 votes)
የታላቄ ታላቅ እህቴ ድሮም ግዴለሽ ነበረች፡፡ አሁንም ያው ነች፡፡ እንዲያውም ሳይብስባት ይቀራል? ከአሥራ አንድ ዓመት ቆይታ በኋላ ወደሀገሯ ስትመለስ እስቲ ማንን ገደለ… መጥቻለሁ ብላ ቢያንስ ቢያንስ ስልክ ብትደውል፡፡ ትናንት ደውላ “ከመጣሁ አንድ ሳምንት ሆኖኛል” አትለኝም? አቤት የተናደድኩት መናደድ! “አብረውኝ የመጡ…
Rate this item
(3 votes)
የዘንድሮው የወይራ ፍሬ ምርት የሰጠ ነበር፡፡ ዶን ዚርፋ ሎሎ በፕሪሞሶሌ አያሌ የወይራ ዛፎች ነበሩት፡፡ የዓመቱ የተትረፈረፈ የዘይት ምርቱን አምስቱ ጋኖች መያዝ እንደማይችሉ በመገመት፣ ዲላማስትራ ከሚገኝ የጋን ፋብሪካ ጋን ለማሰራት ወሰነ፡፡ እንዲሰራለት ያዘዘው ቁመቱ የሰው ደረት ላይ የሚደርስ፣ ሰፊና ግርማ ሞገስ…
Monday, 29 September 2014 09:03

ያቺን ቀን ፍለጋ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
ሰለሞን ወደግል ድርጅቴ ያለ ቀጠሮ መጣ፡፡ የሥራ ዲሲፒሊን አለኝ ብዬ አምናለሁ፡፡ ቀጠሮ ላይ በጣም ጥብቅ ነኝ፡፡ ያለ ቀጠሮ ባለጉዳይ አላነጋግርም፡፡ ነገር ግን ሰለሞን በጣም የምወደው አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነው፡፡ አሁን አሁን የኑሮ ሩጫ እንደልብ ባያገናኘንም እወደዋለሁ፡፡ ከሰሞን ባህርይ የማልወድለት ሲበዛ…
Monday, 22 September 2014 13:48

እንቁጣጣሽ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ጀማል ከዕንቅልፉ ማልዶ ተነሳ፡፡ በእንቁጣጣሽ ቀን አርፍዶ መዋል አልፈለገም፡፡ ለወትሮው እንቅልፍም ቢሆንም ዛሬ ግን ስራ አለሙ፡፡ ትላንት በዋዜዋማው ቸበርቻቻ ከተመነዘረው ብር የቀሪውን ለማየት ኪሱን ዳበስ፡፡ አስር ብር ብቻ ነበር የቀረው፡፡ ገንዘብ ሊያገኝ የሚችልበት ምንም ጭላንጭል አልታይህ ስላለው ተስፋ ቆርጧል፡፡ የሚተዳደረው…
Saturday, 13 September 2014 13:36

የእኔና የአደይ ነገር

Written by
Rate this item
(18 votes)
የካቻምናውን የክረምት ወራት ያሳለፍኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ከገጠር መንደራችን ርቄ በመውጣት ነበር፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ በዘመድ ዘመድ በተገኘልኝ ቤት ውስጥ በሰራተኝነት ተቀጥሬ ለሶስት ወራት ያህል ቆየሁ፡፡ የቀጣሪዎቼ መኖሪያ ወደ ፈረንሳይ ኤምባሲ አካባቢ ነበር፡፡ ሁሉም ያሰሪዎቼ ቤተሰብ አባላት በመልካም ባህርይ የታነጹ ሲሆኑ…