ልብ-ወለድ
በኒውዮርክ ከተማ ማንሐተን 52ኛ መንገድ ላይ ከሚገኝ አንድ ትንሽ መስጊድ ውስጥ የአስር ሰዓት ሶላት ከተሰገደ በኋላ ኢማሙ እንደተለመደው ከቁርዓንና ከሐዲስ የተውጣጡ ትምህርቶችን ይሰጥ ነበር፡፡ ዕድሜው ከሃምሳ በላይ የሆነው፣ ትውልደ ፓኪስታን የአሜሪካን ዜግነት ያለው ይህ ኢማም፣ በሂና የቀላ ነጭ ሪዙን በጣቱ…
Read 3281 times
Published in
ልብ-ወለድ
ድም…ድም… ድርድም… ይላል፤ በአካባቢው የሚነፍሰው ድምፅ፡፡ የተመረጡ የድምፅ ጥርቅሞች ይወዛወዛሉ፤ ላላፊ ጆሮ ይደመጣሉ። ድምፅን ማላወስ የሚችል ጆሮ ካገኘ፣ ሰሚውን የሚያፀድቅ ጥዑም ዜማ ይነፍሳል፡፡ የአእምሮውን ምህዋር ተቆጣጥሮ መላ ገላውን ያድሳል፡፡ እነዚህ ድምፆች፣ ከጠቢብ ጆሮ ቢደርሱ፣ የዜማቸውን ቅኔ ለመፍታት በሚል ምክንያት ከድምፁ…
Read 3530 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ሃሎ?! ኮሎኔል ሙሳ ነኝ! ማን ልበል?”“ሃሎ! ጓድ ኮሎኔል…ይቅርታ! ከሆቴሉ እንግዳ መቀበያ ክፍል ነው!”“ለምንድነው ከእንቅልፌ የምትቀሰቅሱኝ?! ለራሴ የበላሁት ምሳ አልፈጭ ብሎኝ መከራዬን ያሳየኛል! ከጓድ ሊቀመንበሩ ቢሮ በስተቀር ከየትም ቢደወል እንዳትቀሰቅሱኝ አላልኩም?!”“ይቅርታ ጓድ ኮሎኔል! አንዲት ባልቴት እዚህ ሆቴሉ በር ላይ ቆመዋል…እናቱ ነኝ…
Read 3547 times
Published in
ልብ-ወለድ
መርካቶ - ሲዳሞ ተራ፡፡ የቀለጠው ሠፈር። የማይታይ ዘረ - ሰብ የለም፡፡ እዚህ ሌላ ቋንቋ፣ ዘወር ሲሉ ሌላ፡፡ የማይሰማ የቋንቋ አይነት የለም። የተደበላለቀ ቋንቋ - የባቢሎን ግንብ፡፡ ሁሉም ጥድፊያ ላይ ነው፡፡ ደላላው ተካልቦ እያካለበኝ ወደ ቴፒ ለመሄድ ሸቀጥ የጫነች አይሱዙ ላይ…
Read 5632 times
Published in
ልብ-ወለድ
የአምስተኛ ክፍል የአማርኛ አስተማሪ የሆነው ዳዊት፣ ለተማሪዎች ስለደብዳቤ አፃፃፍ ካስተማራቸው በኋላ ለሚወዱት ሰው ደብዳቤ እንዲፅፉ አዘዛቸው፡፡ ከ10 ማርክ የሚያዝ ነው፡፡ ተማሪዎቹ፣ ደብዳቤ መጻፍ ጀመሩ፡፡ዳዊት፣ ተማሪዎቹ ከፃፏቸው ደብዳቤዎች መካከል፣ የአንዱ ተማሪ ደብዳቤ በጣም አስገረመው። በአንዲት ብጣቂ ወረቀት ላይ ያሰፈረውን ሃሳብ ከአንድ…
Read 4262 times
Published in
ልብ-ወለድ
የተከራየሁበት ቤት ልጅ ደመቀ ወደ ግሮሠሪዋ ገባ፡፡ ደመወዝ የምቀበልበትን ቀን አሥልቶ፣ እንደ ልክስክስ ውሻ አነፍንፎ የትም ልግባ ከች! ይላል፡፡ እናም አምስት ደብል ጂን የመጋበዝ ያልተፃፈ ሕግ ያስገድደኛል፡፡ ለምን? ደመቀ የአርባ ቀን እድሉ በዝቅጠትና ስካር የተጠቃለለ የሠፈር አውደልዳይ ነው፡፡ ከጐኔ ተቀመጠ፡፡…
Read 4320 times
Published in
ልብ-ወለድ