ልብ-ወለድ

Rate this item
(3 votes)
‹‹አክስቴ አሁን ትመጣለች›› አለች፤ ፍፁም ረጋ ያለችው የአስራ አምስት ዓመቷ ኮረዳ፡፡ ‹‹እስከዚያው ብቻዎትን እንዳይሆኑ ደግሞ ከእኔ ጋ ብንጨዋወት አይከፋም እ?››እንግዳው፤ቅንነት ለተመላበት ንግግሯ አፀፋ የሚሆን ርዕሰ ጉዳይ ፈጥሮ እያወጉ ቢቆዩ፤ ወዲያውም አክስቷን በማስጠራት ከማስቸገር፤ በራሷ ጊዜ ተመልሳ እስክትመጣ ለመጠበቅም ጥሩ ይሆናል…
Rate this item
(4 votes)
ከግቢዬ በውጪው በኩል የኮሽም አጥሬ አጠገብ ካለችው ግራር ሥር ተቀምጬ፣ ባሻገር ያለውን መስክ እየተመለከትሁ ነው። ከፊቴ አርባ ወይም ሃምሳ ክንድ ያህል ከእኔ ራቅ ብሎ አንድ ትልቅ የሾላ ዛፍ ይታያል። ዕድሜ ጠገብ በመሆኑ የግንዱ ዙሪያ ስፋት የሁለት ሰው እቅፍ ያህል ነው።…
Rate this item
(7 votes)
(የእብዱ ሰው ማስታወሻ ወይም The Dairy of a Mad Man በሚል ርዕስ ሦስት ታላላቅ ደራሲያን ማለትም ፈረንሳዊው ጌ ደ ሞፓሳ፣ ቻይናዊው ሉ ሰን፣ እና ሩሲያዊው ኒኮላይ ጎጎል ምርጥ ምርጥ አጫጭር ልብ ወለዶች ጽፈዋል፡፡ የሶስቱም ደራሲዎች ስራዎች ድንቆች ናቸው፡፡ ለምን እብዶች…
Rate this item
(9 votes)
(የእብዱ ሰው ማስታወሻ ወይም The Dairy of Mad Man በሚል ርዕስ ሶስት ደራሲያን፡- ፈረንሳዊው ጌ ደ ሞፓሳ፣ ቻናዊው ሉ ሰን እና ሩሲያዊው ኒኮላይ ጎጎል ምርጥ ምርጥ አጫጭር ልብ ወለዶች ጽፈዋል፡፡ የሶስቱም ደራሲያን ስራዎች ድንቆች ናቸው፡፡ ለምን እብዶች ለዘመናት፣ ለዚያውም በታላላቅ…
Rate this item
(3 votes)
ሊዮ ቶልስቶይ /Count Leo Tolstoy 1828-1910 እ.ኤ.አ የሩሲያ ንጉሣዊያን ቤተሰብ አባልነቱ ያስገኘለት እጅግ ሰፊ የእርሻ መሬት ባለቤት የነበረ ቢሆንም እርሱ ግን፤እንደ አንድ እውነተኛ ክርስቲያን ሰው ሊኖር የሚገባውን ዝቅ ብሎ የመኖር ግብር ለመፈፀም ሲል፤ሀብት ንብረቱን ሁሉ አሳልፎ ሰጠ፡፡ በድህነት የሚንከላወሱ ህጻናትንም…
Rate this item
(5 votes)
አባ በትለር በልብ ሕመም ሲመቱ የአሁኑ ለሦስተኛ ጊዜ ነበር፤ ምንም ተስፋ አልነበራቸውም፡፡ ዘወትር ምሽት በደጃፋቸው ሳልፍ በብርሃን የተሞላውን መስኮት አጠናለሁ፤ እናም ዘወትር ምሽት በተመሳሳይ ሁኔታ እንደበራ አየዋለሁ፤ ብርሃኑ ደብዘዝ ብሏል፤ ሳይስለመለም፡፡ መቼም ሞተው ቢሆን በመጋረጃው ወደ ውስጥ የሻማ ብርሃን ይታየኝ…