ልብ-ወለድ
‹‹… በአንጎሌ የሚፈጠሩ ብዙ ቀልዶች አሉ፡፡ … ይፈጠሩና ራሴው ስቄባቸው ይረሱኛል፡፡ ለማስታወስ ስሞክር ተመልሰው ትዝ አይሉኝም .. ስለዚህ እንደ ዳየሪ ነገር ገዝቼ ልፅፋቸው ቅድም አሰብኩኝ፡፡ … ችግሩ ደብዳቤ እንኳን ፅፌ አላውቅም.. ቀ ልድ ደግሞ በ ደንብ ካ ልቀረበ ከ ስድብ…
Read 124 times
Published in
ልብ-ወለድ
ያው እንደ ማንኛውም ባለ መካከለኛ ገቢ አዲስ አበቤ ከለውጡ በኋላ የሌለ ስራ ‘ከቤት እሰራለሁ’ በሚል ሰበብ የሰፈር አውደልዳይ ሆኛለሁ...የየዕለቱ routine በማስመሪያ እስኪመስል አስተካክሎ አልጋ በማንጠፍ ይጀምራል... ቀጥሎ በስሱ ለብ ባለ ውሀ ፈጣን shower ይወሰድና ፎጣ እንደተገለደመ ቀለል ያለ ቁርስ እንደነገሩ…
Read 326 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስሜቴን እንዳጣሁ የሚሰማኝ ታክሲ ውስጥ ተቀምጬ፣ ድሮ የምለው የትናንት ያህል የራቀኝን የትዝታን ማህደር፣ በእዝነ–ልቦናዬ እየተመላለሰ፣ ሆዴን ሲያልሞሰሙሰው ነው። ትዝታዬን ከተረሳ ማህደሬ የሚጎረጉረው፣ የሚፈለፍለው፣ ድንገት እንደ መብረቅ ብልጭ ብሎ፣ ለስላሳ ዜማ ከስፒከሩ አፍ ወደ ጆሮዬ እየተወረወረ፣ ከልቤ ሲከትም ነው። በስሜት እየናጠ፣…
Read 467 times
Published in
ልብ-ወለድ
በልጅነቴ “Russian Doll” በተባለው አሻንጉሊት ተጫውቻለሁኝ፡፡ ግን በጣም ህፃን ሳልሆን አልቀርም፣ ምክኒያቱም ትዝ የሚለኝ ቅርፁና ሲወድቅ ደረቅ እንጨታማ ኳኳታ እንደነበረ ብቻ ነው፡፡ ቁም ነገሩ ግን አይገባኝም ነበር፡፡ በቦውሊንግ ከባድ ኳስ ለመምታት ከሚደረደሩ ድፍን ብርሌ መሳይ ቅርፆች ጋር አሻንጉሊቱ ይመሳሰላል፡፡የአሻንጉሊቱ ቅርፅ…
Read 374 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከባለታሪኩ ጋር የተገናኘነው ድንገት ነው፤ በአጋጣሚ፡፡ እኔ እዚሁ ሰፈር ስጠጣ አምሽቼ አከራዮቼ በሩን ስለዘጉብኝና የማደሪያ ገንዘብ ስላልነበረኝ አንዱ ፌርማታ ጋደም ስል፣ እሱም እዚያው ተጋድሞ ወደ ሰማይ ሲያንጋጥጥ አገኘሁት፡፡ እንግዲህ ሁለት ሰካራሞች ማደሪያ አጥተው ፌርማታ ሲጋደሙ ሊያወሩት የሚችሉት ነገር ምን ሊሆን…
Read 393 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሁላችንም ትርፍ ስራዎች አሉን፡፡ ሞያ የምንላቸው፡፡ ገቢ የምናገኝባቸው። የምንኮራባቸው፡፡ ግን ዋና ስራዎቻችን አይደሉም፡፡ ዋናው ስራችን ታርጋ መለጠፍ ነው፡፡ ብዙ ታርጋዎች አሉን፡፡ ግን እነሱም አንዳንዴ ያልቁብናል፡፡በተለይ እንደ ደረጄ አይነቱ ሰው ላይ የምንለጥፈው ሁሉ አልይዝ እያለ፣ እየወደቀ አስቸግሮናል፡፡ ታርጋ ያስፈልገዋል፡፡ ግን የለጠፍንበት…
Read 570 times
Published in
ልብ-ወለድ