ልብ-ወለድ

Saturday, 15 April 2017 13:17

የፋሲካው ፍየል

Written by
Rate this item
(7 votes)
አባታችን ቀብራራ ነው፡፡ አንቀባርሮ ነው ያሣደገን፡፡… ግን ደሞ ነጭናጫ ነው፡፡ አንዳንዴ ወፈፍ ያደርገውና ያልሆነ ነገር ያመጣል፡፡… ዐውደ ዓመት ግን ሁሌ እንዳሥደሠተን ነው፡፡ ልብስ የሚገዛልን መርጦና አሥመርጦ ነው፡፡ በግ ይሁን ፍየል፤… ዶሮ ይሁን ቅርጫ አይኑን አያሽም!... በጓደኞቻችን ፊት ሁሌ እንደኮራን ነው፡፡ገንዘብ…
Monday, 10 April 2017 11:09

አልማዝ

Written by
Rate this item
(6 votes)
 ወደ አውሮፕላን ማረፍያው የደረሰው በጊዜ ነበር፡፡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በሙሉ አድርጓል፡፡ የደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 892 አውሮፕላን፣ አዲስ አበባ የሚገባው ልክ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ከ 15 ደቂቃ መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ በዚያ አውሮፕላን አንዲት ህጻን ልጅ አቅፋ በምታመጣው አሻንጉሊት ውስጥ…
Sunday, 02 April 2017 00:00

እንግሊዛዊው ድመት

Written by
Rate this item
(11 votes)
ሶስተኛዬን ደብል ጂን አጋምሼዋለሁ፡፡ … በድሉ ከተቀመጠበት ተነስቶ ከጎኔ ተቀመጠ - የጎን ውጋት፡፡ ቸስ ብሏል፡፡ ሞቅ ሲለው ታሪክ ማውራት ይወዳል፡፡ የአያቱን ታሪክ፡፡ የአያቱን የሆዳምነት ታሪክ፡፡ በማንኛውም ድግስ ቦታ የአምስት ሰው ኮታ ነበር የሚቀርብላቸው፡፡ የበሬ ታፋ፣ ሽንጥ፣ …….. ሲጥ! ያደርጉ ነበር……
Sunday, 26 March 2017 00:00

...ጎረቤቴ

Written by
Rate this item
(30 votes)
 “ሄሎ!....” አለኝ ለስለስ ያለ፣ ለአቅመ ትዳር ከደረሰች ሴት የሚወጣ የሚመስል ድምጽ፡፡“ሄሎ.... እንዴት ነሽ”“አለሁ... ማን ልበል”“እ.. ስልኬን አላየሽውም እንዴ?”“ይቅርታ ቀፎ ስለቀየርኩ ይሆናል፤ ቁጥር ብቻ ነው ያወጣልኝ....” ትህትናዋ ደስ ሲል!“ጎረቤቴን ሀይ!.......ልበል ብዬ ነው..... የቅርብ እውቂያ የለንም.....”“ምነው ቅር አለሽ?”“አይ!... ምን ማለት እንዳለብኝ ጠፍቶብኝ…
Rate this item
(15 votes)
- ከ43 አመታት በፊት በፈጸመው ግድያ ተከስሶ ፍ/ ቤት ቀርቧል - የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት ያለፉትን 23 አመታት በእስር አሳልፏል ካርሎስ ቀበሮው በሚል ስሙ የሚታወቀውና ከአለማችን ቀንደኛ ገዳዮች አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት ኢሊች ራሚሬዝ ሳንቼዝ፣ እስር ቤት ከመግባቱ በፊት ብዙ ሰዎችን…
Rate this item
(9 votes)
ሁልጊዜ ከሰዐት በኋላ ልጆች ከትምህርት ቤት ሲመለሱ፣ በግዙፉ ሰው የአትክልት ቦታ ውስጥ እየሄዱ መጫወት ያዘወትሩ ነበር፡፡ ሰፊና ደስ የሚል የአትክልት ቦታ ነው፤ በለስላሳ አረንጓዴ ሳር የተሸፈነ፡፡ አልፎ አልፎ በሳሩ ላይ እንደ ኮከብ የሚያማምሩ አበቦች በቅለዋል፤ በፀደይ ወራት ፈንድተው ለስልሰው የሚፈኩ፣…