ልብ-ወለድ
መነሻ - ታሪክ(የሳሙኤል ኮልሪጅ “በህልምህ የቀጠፍከውን አበባ፣ጠዋት እጅህ ላይ ብታገኘውስ--” የሚለው ግጥም)ጠዋት ላይ ይመስለኛል - ከቁርስ በፊት:: ሥራ የለኝም፤ የእረፍት ቀን ነው፡፡ ቅዳሜ ወይም እሁድ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ከተገዛች ብዙ ዓመታት ያስቆጠረች የእንጨት አልጋዬ ላይ ቁጭ ብያለሁ፤ እያሰብኩ፡፡ እኔ መስተዋቱ ፊት…
Read 2039 times
Published in
ልብ-ወለድ
የወረደው እንደተጠበቀ ነው፡፡የኦሪት ልብ እንዳይኖር፡፡ይሔ ህግ ግን … ያልተገደበ ነው … (በእኔ ህሊና) ሰው ያወጣውን ሰው የመጣስ መብት አለው…! ህግ ህግ ሆኖ የሚቀረው ስንስማማበት ብቻ ነው፡፡ ያልተስማሙበት ህግ … የህጉ አካል ነው ከተባለ ሊሆን ይችላል፤ (የሰፈረ) እንጂ የሆነው እንዲሆን የሚሆነው…
Read 1607 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጸጉሬን እየተቆረጥኩ ነው - “ታምሩ የወንዶች ባርበሪ”። ፀጉር አስተካካዩ ወሬ ይዟል፤ ሙግት ብለው ይሻላል፤ ቤቱን ካከራዩት ሠው ጋር። እኔ ግን ትዕግስቴ እየተሟጠጠ ነው።“አረ እባክህ ቶሎ በልልኝ፤ እዚህ ዋልኩ እኮ” አልኩ በብስጭት።መልስ አልሠጠኝም፤ ሙግቱን ቀጥሏል።“ስማ ታምሩ፤ ነግሬሃለሁ። 2000 ብር ከበደኝ ካልክ፣…
Read 1687 times
Published in
ልብ-ወለድ
እንደ ወትሮው የቢሮ ሥራ ጨርሶ፣ ታክሲ ተራ ረዥም ሠልፉን ታግሶ፣ ሠፈር ሲደርስ ወደ አትክልትና ፍራፍሬ ቤት ጐራ ብሎ፣ ፌቨን የምትወደውን ጠቃጠቆ ሙዝ ፍለጋ፣ አንድ ሁለት ቤት ረገጠና አገኘ፡፡ ሙዙን አስመዝኖ ወደ ቤቱ በእግሩ ሲያቀጥን፣ አንድ ሁለቴ ስልኳን ሞክሮ እምቢ አለው፡፡…
Read 2022 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቱምቻ፤ ተፈሪ ኬላ ከተማ ላይ የታወቀ ደላላ ነው፡፡ ወደ ዲላ፣ ይርጋለምና አዲስ አበባ የሚመላለሱትን መኪኖች ያስተናግዳል፡፡ አንዳንዴ እያስቆመ ተሳፋሪ እንዲጭኑ ያደርግና ገንዘብ ይቀበላል፡፡ በዚያ መስመር የሚያልፍ የሕዝብ ማመላለሻ ሰራተኛ ሆኖ ቱምቻን የማያውቅ የለም፡፡ አዳዲሶቹ ከመላመዳቸው በፊት ቢጣሉትም የኋላ ኋላ ወዳጅ…
Read 1854 times
Published in
ልብ-ወለድ
አባቴ ቀን ከሌት ነበር የሚፅፈው፡፡ በልጅነቴ ከጓደኞቼ ጋር ስጫወት ቆይቼ ቤት ስገባ ጠረጴዛና ወንበሩ መሀል አገኘዋለሁ፡፡ባለቅኔ ነው አባቴ፡፡ ቅኔው ግን ከሰዎች የመረዳት አቅም በላይ ስለሆነ ሰው ሳያውቀው፤ መጽሐፍ ሳይኖረው አለፈ፡፡ ፅፎ… ፅፎ… ፅፎ … ማሳተም ባይችል፤ አንድ ቀን ስራዎቹን ሰብስቦ…
Read 1374 times
Published in
ልብ-ወለድ