ልብ-ወለድ

Rate this item
(8 votes)
ወቅትም ከወራት ፍቅር ይይዘዋል መሰለኝ፡፡ ልክ ሰኔ መግቢያ ላይ ያገኛትን ያረጀች በጋ የምትባል ፍቅረኛ፣ ክረምት የሚሉት ጉብል ጣቶቿን ይዞ ሙጭጭ፣ እኝኝ ይላል፡፡ መለያየት የጠላ ይመስል … እቀፊኝ ይላታል፣ ታቅፈዋለች፡፡ ማቀፍ ብቻም ሳይሆን አንጠልጥላ ታዝለዋለች፡፡ ነሐሴ ላይ ያገባታል። መስከረም ብቅ ስትል…
Saturday, 07 July 2018 11:28

የቀንዲል ንባቦች

Written by
Rate this item
(5 votes)
መጀመሪያ ያየሁዋት ቀን ልቤ ደነገጠ፡፡ አብሬው የገባሁት ወዳጄ እስኪደነግጥ፣ ዐይኔን ከእርሷ ላይ መንቀል አቃተኝ፡፡ አብሬያት ተንከራተትኩ፡፡ ጨዋታ ጠፋኝ፡፡፡ ሆዴ እጅግ ባባ፡፡ በተለይ ሁለት የከፈለችው ፀጉሯና ድንቡሼ ጉንጮችዋ ይዞኝ በረረ፡፡“ምነው ልክ አይደለም ሁኔታህ!”“አአይ---” አልኩ፤ግን ባለቅስ ደስ ይለኛል፡፡ ስቅስቅ ብዬ -- ወይም…
Rate this item
(9 votes)
አለን አውስተን በችኮላ አረማመድ፣ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ፣ ያሮጌውን ፎቅ ደረጃ በዳበሳ ከወጣ በኋላ መተላለፊያው ላይ ቆሞ በደብዛዛ ብርሃን በየክፍሉ በር ላይ የተጻፈውን ለማንበብ ሞከረ፡፡ ነገር ግን የሚፈልገውን በር ጽሑፍ ለይቶ እስኪያገኝ ድረስ ብዙ ደቂቃዎችን አባከነ፡፡ ትንሽ ቆይቶ እንደምንም ብሎ…
Rate this item
(6 votes)
*… መንገደኛ ሆይ መንገደኛ ትላንት አንጥፍና ዛሬን ደርብና ተኛ ጧት በበርህ በምድራኳየነገ ዛሬ እስኪያንኳኳ!(መንገደኛ፣ የብርሃን ፍቅር፣ ደበበ ሰይፉ)* * *የፍልስፍና አስተማሪዬን በጣም እወደው ነበር፡፡ ሙሉ ሰው ነው፡፡ ጣጣ የማያውቅ፣ ይሉኝታውን ያራገፈ፣ ምንም ነገር የማያስጨንቀውና ስለሰው ልጅ ሰላምና ፍትህ ተጨንቆ የሚያስብ…
Sunday, 10 June 2018 00:00

ጥሩ፡ ሁለተኛ

Written by
Rate this item
(14 votes)
በክረምቱ ዝናብና ቅዝቃዜ ተሸንፎ፤ጋቢ ተከናንቦና ሶፋ ላይ ተኝቶ ፊልም የሚመለከተዉን ጎረምሳ ከደቂቃዎች በፊት ለሙቀት ብሎ የጠጣውን ሻይ መጠጫ ብርጭቆ ከጎኑ ካለች ጠረጴዛ ላይ ተኮፍሶ ተቀምጦ እይታዉን በከፊል ጋርዶታል፡፡ ጎረምሳው ክረምቱ ከፈጠረበት ስንፍና የተነሳ የሻይ ብርጭቆውን ጠጋ ለማድረግ እንኳን ሳይሞክር ከግርዶሽ…
Sunday, 03 June 2018 00:00

“መኝታ ቤት Show”

Written by
Rate this item
(2 votes)
ካሜራው “Close in” አድርጎ ሲቀርብ ትልቅ አልጋ ያሳያል፡፡ አልጋው እራስጌ ላይ “መኝታ ቤት Show” የሚል ፅሑፍ ላይ ያተኩራል፡፡ የአልጋውን የራስጌ ቅርፃ ቅርፅ የሰራው አናጢ የተጣመመ አክሱም ሐውልት፤ የገዘፈ የዋሊያ አይቤክስ ፍየል በሚያስፈራ መልክ አስቀምጧል፡፡ ይኼ የሚታየው መሀል ላይ ከተሰቀለው የጥያቄ…
Page 10 of 51