ልብ-ወለድ
በቅጠሎቹ ከፀሐይ የከለላት፣ ግንዱ አልጋ ሆኖ ያስተኛት ያ የጽድ ዛፍ ተቆረጠ። ጽድ መቁረጥ እንደማሳደጉ አይከብድም። ያው መናድ መካብን አይመስለውም፤ አያክለውምም። ቻይኒስ ባምቡን የማያውቅ የለም። የበዙ ዓመታትን ሥር በመስደድ ይገፋል፤ ከአምስት ወይም ስድስት ዓመት በኋላ በፍጥነት ከመሬት በላይ ይምዘገዘጋል። በግምት ከ30-90…
Read 442 times
Published in
ልብ-ወለድ
ገና ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ የተፈጥሮ ድምፅ ከጆሯችሁ ስር፤ “ዛሬ ያንተ/ያንቺ ቀን ነው” ብላችሁ አታውቅም? እንደው …አለማት በሙላ ለናንተ ሲሉ ደፋ ቀና እያሉ መሆኑን ተረድታችሁ የነቃችሁበት ቀን አይታወሳችሁም? የትኛውንም አይነት ውድቀት ላለማስተናገድ፣ ጭንቅላታችሁ ከብረት የጠነከረ እምነት ይዞ አይናችሁን ከተሰደደበት ህልም ጠርቶትና አንቅቶት፣…
Read 408 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሄኖክ ከእውናዊው አለም (Reality) ጋር ከተጣላ ቆየ፡፡ ፈጣሪውን ከሚያመልክበት ቅዱስ ስፍራ እግሩ ከደረሰ ቆየ፡፡ በህሊናው ውስጥ ሲስላቸው እና ሲፈራቸው የነበሩትን የገነት እና የገሀነም እሳቤዎችን ንቆ ከተዋቸው ቆየ፡፡ ህይወቱ ፀጥ ብላለች፡፡ እውቀት ሰብስቦ መተርጎም የሚችለውን የአዕምሮውን ክፍል ማስታወስ ካቆመ ቆየ፡፡ ምንም…
Read 535 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቄስ፡- አሁን የቅዠትህን አለም ሸፍኖት ያለው መጋረጃ ተቀዶ እስከዛሬ ስትሰራው ከነበረው የሀጥያት አዘቅጥህ ጋር ፊትለፊት ሊያገናኝህ ከፊትህ ሞት እጆቹ ተዘርግተዋል። እንግዲያውስ የኔ ልጅ… የተሸከምከው ድክመትህና ሀጥያትህ ይቅር እንዲባልልህ ንስሀ ለመግባት ዝግጁ ነህ?የሚሞት ሰው፡- አዎ…ንስሀ እገባለሁ፡፡ ቄስ፡- ባለህ አጭር ጊዜ ውስጥ…
Read 599 times
Published in
ልብ-ወለድ
አድካሚ ቀን ነው ያሳለፈው፡፡ ያለወትሮው ብዙ ታካሚዎችን ሲያክም ነው የዋለው፡፡ ስራው ሳይካትሪስትነት ነው፡፡ ቀኑን የሚያሳልፈው ልክ እንደ ካህን፣ የሰዎችን የነፍስ ሚስጥር በማዳመጥ ነው፡፡ ያውቀዋል… የትኛውንም ያህል የእውቀት ባለቤት ቢሆን፣ የሰው ልጅን ሀዘንና ደስታ ቀርቶ የራሱን ስሜት እንኳን ጠንቅቆ እንደማይረዳው ያውቀዋል…ያውቀዋል…የመለኮታዊ…
Read 524 times
Published in
ልብ-ወለድ
ላንቲካ አይደለም፤ እግዚሔር ወደ ምድር የወረደው ሊያስተምር አልነበረም። ጣኦስን በሎሚና በፌጦ ሊፈተፍት እንደሆነ የሚያውቅ አልነበረም፤ ማንም ዓለም በማሰችለት ቦይ ይገማሸራልና እንዲያ፣ እንዲያ ያለ ነገር ላንቲካ ሊመስለው ይችላል……ጣኦስ በዓለም ሳንባ የምትኖር አስተማሪ ነች። ሰውነቷ አደይ ተነስንሷል፤ አፍዋ የጣዝማ በር ነው፤ ከምታፈልቀው…
Read 470 times
Published in
ልብ-ወለድ