ልብ-ወለድ
አጎቴ የአባቴ ወንድም በጣም የሚገርመኝ ሰው ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ግን ግራ ያጋባኛል፡፡ በደህና ጊዜ እኮ የተማረ ነው፡፡ በጃንሆይ ዘመን የዶክትሬት ዲግሪውን የያዘ…..፡፡ አሁን ታዲያ አንድ ቤት ውስጥ ተቆልፎ ብቻውን ይኖራል፡፡ ሚስት የለው፣ ሰራተኛ የለው፣ ጓደኛ የለው፣ ልጅ የለው….፡፡ ብቻውን ጥናት…
Read 837 times
Published in
ልብ-ወለድ
“--ስወጣ ሁለተኛ ተመልሼ እንደማልመጣ ሁሌ እምላለሁኝ፡፡ መሀላ የሽንፈት ቅድሚያ ቀብድ ነው፡፡ መሆኑ እንደማይቀር የሚያውቅ ነው የሚምለው፡፡ ብር እስካለኝ ይሄ ነገር ነገም ይደገማል፡፡ ምናልባት ከነገ ወዲያም፡፡ ሁሉም ጥሩ ነገሮች እንዲህ እያሉ ይቀጥላሉ፡፡ ገንዘብ እስካለ ድረስ፡፡--” አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ምግብ ማግኘት…
Read 1024 times
Published in
ልብ-ወለድ
የፀሐይ አወጣጧን መሰልከኝ። በምሥራቅ ፈካ ብለህ ለፍቅር መጣህ ፣ ቀትር ላይ የተለየ የፍቅር ሙቀት ነበረህ ፣ ሲመሽ ግን በምዕራብ በኩል ጠለምክ። እኔም ፀሐይ ሟቂ ነኝ። በምሥራቅ ስትወጣ ልቤን ሰጥቼ ሞቅኩህ ፣ ቀን ላይ ጨረርህ በአናቴ አረፈ _መላ አካላቴን በፍቅር ገዛህ…
Read 954 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትንሳኤ በጠዋቱ ተነስቶ ፊቱን ታጠበና ቁርስ አደረገ። የሚኖረው ብቻውን ሲሆን ዛሬ ለእረፍት ያህል ይመስላል፣ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አላደረም። ለነገሩ ምክንያት ነበረው፡፡ ምንም ሳይሸቅል ነበር ያደረው። ዛሬ ግን ቆርጦ ተነስቷል፡፡ የጀበና ጫት ከጠይብ በዱቤ ወስዶ ከነከሰ በኋላ አይኑ ተከፈተ፡፡ ቀይ “ነፍስ…
Read 1110 times
Published in
ልብ-ወለድ
በእንቅልፌ ውስጥ ነቅቼ ነበር፡፡ የተኛሁበትን አልጋም ቤቱንም አላውቀውም፡፡ አንዲት ሴት በሩ አጠገብ ሳጥን ላይ ቁጭ ብላ ጥጥ ታሳሳለች። እሷንም አላውቃትም፡፡ ድንገት በሩ ተከፈተና አንድ ሰው ገባ፡፡ ቢንያም ነው፤ የመሥሪያ ቤት ባልደረባዬ፡፡ ሴትየዋን አንዴ በአይኑ ገረፍ አርጐ ወደ እኔ መጣ፡፡ ወደ…
Read 1172 times
Published in
ልብ-ወለድ
ታሪኩን በዝርዝሩም በአጭሩም ማጋራት አይከብድም። ግን ምኑ ላይ ነው ነጥቡ? ታሪኩ እንዲህ ነው።አንድ ወርቃማ ፀጉር ያለው ትንሽ ልዑል ነበር። ደግሞም የራሱ ዓለም ነበረው። የራሴ ውብ ዓለም ይለዋል። በተዋበው ዓለምም፣ በሚያምሩ ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ተከቦ ይኖራል። ትልቅ ናቸው። በወርቃማ ኩሬዎች የተዋበው ዓለም፣…
Read 945 times
Published in
ልብ-ወለድ