ልብ-ወለድ

Sunday, 26 March 2017 00:00

...ጎረቤቴ

Written by
Rate this item
(31 votes)
 “ሄሎ!....” አለኝ ለስለስ ያለ፣ ለአቅመ ትዳር ከደረሰች ሴት የሚወጣ የሚመስል ድምጽ፡፡“ሄሎ.... እንዴት ነሽ”“አለሁ... ማን ልበል”“እ.. ስልኬን አላየሽውም እንዴ?”“ይቅርታ ቀፎ ስለቀየርኩ ይሆናል፤ ቁጥር ብቻ ነው ያወጣልኝ....” ትህትናዋ ደስ ሲል!“ጎረቤቴን ሀይ!.......ልበል ብዬ ነው..... የቅርብ እውቂያ የለንም.....”“ምነው ቅር አለሽ?”“አይ!... ምን ማለት እንዳለብኝ ጠፍቶብኝ…
Rate this item
(16 votes)
- ከ43 አመታት በፊት በፈጸመው ግድያ ተከስሶ ፍ/ ቤት ቀርቧል - የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት ያለፉትን 23 አመታት በእስር አሳልፏል ካርሎስ ቀበሮው በሚል ስሙ የሚታወቀውና ከአለማችን ቀንደኛ ገዳዮች አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት ኢሊች ራሚሬዝ ሳንቼዝ፣ እስር ቤት ከመግባቱ በፊት ብዙ ሰዎችን…
Rate this item
(9 votes)
ሁልጊዜ ከሰዐት በኋላ ልጆች ከትምህርት ቤት ሲመለሱ፣ በግዙፉ ሰው የአትክልት ቦታ ውስጥ እየሄዱ መጫወት ያዘወትሩ ነበር፡፡ ሰፊና ደስ የሚል የአትክልት ቦታ ነው፤ በለስላሳ አረንጓዴ ሳር የተሸፈነ፡፡ አልፎ አልፎ በሳሩ ላይ እንደ ኮከብ የሚያማምሩ አበቦች በቅለዋል፤ በፀደይ ወራት ፈንድተው ለስልሰው የሚፈኩ፣…
Sunday, 26 February 2017 00:00

የዛፉ ፀሎት

Written by
Rate this item
(10 votes)
እኔ ዛፍ ነኝ፡፡ የምተነፍስ፣ የምወለድ፣ የማድግ፣ የምራባና የምሞት ነኝ፡፡ ህይወት ያለኝ የፈጣሪ ፍጡር ነኝ፡፡ አሁን ግን ልሞት ነው፡፡ አሳዳሪዬ ሊያስቆርጠኝ ወስኗል፡፡ ይሄን እንዴት እንደማውቅ መጠየቅ የለብኝም፡፡ በቃ አውቃለሁ፡፡ የተከለኝ የአሳዳሪዬ ቅድመ አያት ነበር፤ ልጁ ደግሞ ተንከባክቦ አሳደገኝ፡፡ የልጅ ልጅ፣ ልጁን…
Sunday, 19 February 2017 00:00

ቃለ ህይወት

Written by
Rate this item
(9 votes)
“ሁሉም ነገር ከቃላት ነው የሚጀምረው… It all began with words you know… ቃላትም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበሩ…” ብሎ መድረኩ ላይ ወጥቶ ዲስኩሩን ጀመረ፡፡ ታዳሚው በአንድ ላይ አጨበጨበ፡፡ ሳሪ ጥሞናውን ሰብስቦ ተናጋሪው ላይ አተኮረ፡፡ ከእሱ በስተቀር ሰው ሁሉ የሚተዋወቅ ይመስላል፡፡ ወደ አዳራሹ…
Saturday, 11 February 2017 14:05

“ተዋናይዋ”

Written by
Rate this item
(10 votes)
(ከአሜሪካን አይዶሉ ዳኛ፣ ሳም የተወሰደ ገፀ-ባህሪ)ዊልያም ስሚዝ በኦሃዮ ግዛት በሳንደስኪ ከተማ፣ ቪሌጅ ሬንዴቩ የሚባል ካፌ ውስጥ ተቀምጦ ቡና እንደወረደ እየጠጣ ነው፡፡ የለበሰው ጥቁርና ነጭ ጠቃጠቆ ያለበት የበጋ ሸሚዙ ከሰውነቱ ጋር ተስማምቷል፡፡ ጥቁር የሱፍ ሱሪ ለብሶ፣ ማሰሪያው ከብር የተሰራ ኦሜጋ ሰዓት…