ልብ-ወለድ

Sunday, 25 December 2016 00:00

ወንጀል መርማሪው!!?

Written by
Rate this item
(9 votes)
በሥራ አስኪያጅነት የምመራው ድርጅት ነው፡፡ ከእኔ በፊት አባቴም ታናሽ ወንድሜም መርተውታል፡፡ ማናቸውም ግን እንዲህ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ጠፍቶባቸው አያውቅም፡፡ ጠዋት ወደ ቢሮዬ ገብቼ፣ ገንዘቡን ራሴ ካስቀመጥኩበት ሥፍራ ሳጣው፣ በአስማት ወይም በሌላ ሃይል የበነነ ወይም የተነነ ነበር የመሰለኝ፡፡ የቢሮውን በር ራሴ…
Monday, 12 December 2016 12:17

የኪስ ቀበኛው

Written by
Rate this item
(12 votes)
… መሃል ጣሊያን ሰፈር የሚገኝ ጨለም ያለ ቡና ቤት። … በጣት የሚቆጠሩ ጠጪዎች እንደ ፍላጎትና ኪሳቸው ብራንዲ - ጂን - ኡዞ - ቢራ … ይዘዋል። አሳላፊዎቹ ላይ ታች ይባትላሉ … ቅርፃቸው፤ እድሜያቸው የተለየ ሴቶች … ሁለመናዋ ከተድበለበለው ቲጂ እስከ ሲኪኒዋ…
Monday, 05 December 2016 09:44

ይደገማል!

Written by
Rate this item
(12 votes)
 … ኖህ በድጋሚ ካርታውን ዘርግቶ ተመለከተው። ካርታው ማፕ አይደለም፡፡ የምድርንም ሆነ የሰማይን መልክአ ምድር አያሳይም፡፡ ዝም ብሎ ልሙጥ ቁርበት ላይ አንድ ቃል ተደጋግሞ ተፅፏል፡፡ ተደጋግሞ የተፃፈው ቃል … “ይደገማል” የሚል ነው። ምድር በድጋሚ ጠፍታለች፡፡ ኖህም በድጋሚ መርከቡን ሰርቷል፡፡ በድጋሚ ዘመዶቹን…
Sunday, 27 November 2016 00:00

አደራው

Written by
Rate this item
(15 votes)
ፀጉሬን እየተቆረጥኩ ነው - “ታምሩ የወንዶች ባርበሪ”። ፀጉር አስተካካዩ ወሬ ይዟል፤ ሙግት ብለው ይሻላል፤ ቤቱን ካከራዩት ሠው ጋር። እኔ ግን ትዕግስቴ እየተሟጠጠ ነው። “አረ እባክህ ቶሎ በልልኝ፤ እዚህ ዋልኩ እኮ” አልኩ በብስጭት። መልስ አልሠጠኝም፤ ሙግቱን ቀጥሏል።“ስማ ታምሩ፤ ነግሬሃለሁ። 2000 ብር…
Sunday, 20 November 2016 00:00

ውብስራ

Written by
Rate this item
(22 votes)
፩ቅዳሜ ። ወንደላጤ ነኝ። በግራ እጄ ጫቴን፣ በቀኜ የዕለቱን ጋዜጣ አንጠልጥዬአለሁ። ወደ ቤቴ እየተንደረደርኩ ነበር:: “ሄይ!” - ታክኬው ካለፍኩት የቆመ ዘመናዊ መኪና ውስጥ በመስኮቱ አንገቱን አስግጎ ጠራኝ::ዞርኩኝ። ባለ መነጽር ጎልማሳ። ዝም ብዬው ልሄድ ነበር:: በግራ እጁ ጣቶች በምልክት ጠራኝ። እየሱሳዊ…
Rate this item
(10 votes)
ፍሎረንስ ውስጥ የሚኖር አንድ በሀብቱ ብዛት፣ በጦር ስልቱና በጨዋነቱ የሚታወቅ ፌዴሪጎ የሚባል ወጣት ነበረ፡፡ ሁሉም ጨዋ ሰዎች እንደሚያጋጥማቸው ሁሉ፣ እሱም ሞና ጆቫኒ ከምትባል በቁንጅናዋ በመላው ፍሎረንስ ከታወቀች ሴት ጋር ፍቅር ያዘው፡፡ ፍቅሯን ለማሸነፍም በፈረስ ላይ ሆኖ የጦር ግጥሚያዎችን ያደርጋል፣ ድግስ…