ልብ-ወለድ
ጥልቅ የሆነ የንባብ ፍቅር ያደረበት ልጅ እያለ ነው። ቤተሰቦቹም ቀለም ቀመስ ስለሆኑና ኑሯቸውም የተደላደላ ስለነበር የንባብ ጥማቱን ለማርካት ችግር አልገጠመውም፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ለሚታተሙ ሳምንታዊ እና እለታዊ ጋዜጦች እንዲሁም መጽሔቶች አመታዊ ክፍያቸው ተከፍሎ ቤቱ ድረስ ይመጡለታል። መጽሐፍቶችማ ትልቁን የቤታቸውን መደርደሪያ ተርፈው…
Read 7004 times
Published in
ልብ-ወለድ
“በጣም አዝናለሁ መክሊት…ባለቤትሽ መብራቱ በደረሰበት የመኪና ግጭት የተነሳ በጣም የሚያሳዝን እና…ምናልባትም የሚያስገርም ሊባል የሚችል የአንጐል ጉዳት እንዳጋጠማው ማረጋገጣችንን ስገልጽልሽ በእውነት በእውነት እያዘንኩ ነው” አላት የአእምሮ ሀኪሙ ሙልተዘም አንገቱን ግራ ቀኝ እየነቀነቀ፡፡ ባለቤቷ መብራቱ በመኪና አደጋ በደረሰበት አደጋ በሆስፒታሉ ውስጥ ለሶስት…
Read 7290 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለማን ያካፍል ሚስጥሩን? ደግሞስ ምን ብሎ ነው የሚያካፍለው? ለምንም የማይመች ነው ነገሩ፡፡ ምንም ማድረግ አልቻለም፡፡ ማድረግ የተገደደውን ግን አደረገ፡፡ ለአንድ ሺ አንድ ጊዜኛ የቀኝ እጁን መዳፍ ተመለከተ፡፡ አዲስ ድንጋጤ/ያየውን ነገር ሊለምደው አልቻለም፡፡ ልቡ እንደሚበጠር ጤፍ ሳሳበት፣ ለዝናብ እንደተጋለጠ አሸዋ ተሸረሸረበት፡፡…
Read 7901 times
Published in
ልብ-ወለድ
የጓደኛዬ ጓደኛ ነው፡፡ ባህርዳር መጥቶ ተዋወቅን፡፡ በጓደኛችን ግብዣ ነው የመጣው፡፡ ለነገሩ ለጉብኝት ነው አልኩኝ እንጂ የተጋበዘው ጓደኛው የሚኖረውን ጥሩ ኑሮ (የሚባል) አይቶ ሄዶ የትውልድ ቦታው እንዲያወራ ነው፡፡ እኔ እንደዛ ነው የገባኝ፡፡ በጣም ፈጣን ነው፡፡ የጥቁር ቆንጆ ነው፡፡ (አንድ ጓደኛዬ ወንድ…
Read 84486 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቆይ እሱና እሷ ምንና ምን ናቸው? ግራ ገብቶታል፡፡ እህቱ አይደለችም፤ ወንድሟ አይደለም፣ ፍቅሯም አይደለም…፡፡ የእሱን ስሜት ያውቀዋል፣ የእሷ ነው ግራ የገባው፡፡ አይኖቿ ውስጥ ፈትሿታል፣ ድርጊቷ ውስጥ፣ ቃላቶቿ ውስጥ…ያው ናት፤ ትናንትም ዛሬም ተመሳሳይ፡፡ ሁሌ ከትምህርት ቤት ሲወጡ አቅፋው ወይ አቅፏት የጦፈ…
Read 6173 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ልጅ መውለዱ ባልከፋ፤ ግን በሁለት ዓመት ውስጥ ስድስት ልጅ እንዴት ነው ልወልድ የምችለው?” አለ መሀመድ ሰይድ እንባ እየተናነቀው፡፡ የቀዬው ቃልቻ ስድስት ልጅ በሁለት ዓመት ውስጥ ወልዶ በአውልያው ካላስመረቀ ከፍ ያለ እርግማን በእሱና በቤተሰቡ ላይ እንደሚወርድበት ፈርዷል፡፡ በድፍን ሀርቡ፣ በድፍን ወሎ…
Read 8552 times
Published in
ልብ-ወለድ