ልብ-ወለድ
አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ ቆሞ አጨበጨበለት።እሷም ከቆመው ሕዝብ መሐል ናት። አታጨበጭብም። የአድናቆት ንፍገት አይደለም ያላስጨበጨባት። ከሁሉም በላይ ለእሷ ነው ቅርበቱ። የእሱ ስኬት ከማንም በላይ እሷን ነው የሚያስፈነድቃት።መጀመሪያ ነገር ማን ሆነና እሱን ለዚህ ወግ ማዕረግ ያበቃው? እሷ አይደለችም እንዴ! እሷ ባትኖር በዚህች…
Read 1047 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም። በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን መቶ በመቶ…
Read 1109 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከአያቴ ጋር ከቤታችን በረንዳ ላይ ተቀምጠን ስለ አገርና ስለ ትውልድ እንከራከራለን፡፡ እኔም ከ መጠየቅ ወደ ኋላ አልልም፣ አባባም ከማስረዳት አይደክምም፡፡ ‹‹…አባባ ደግሞ ታበዛዋለህ! ሰውና ዛፍ ምን ያገናኘዋል!?›› እለዋለሁ፤ ቀድሞ የሰጠኝን ማብራሪያ ለጥቄ የነገራችንን ቁም ነገርበመከተል፡፡ እያወራኝ ያለው ከደጃችን ስላለው ትልቅ…
Read 1083 times
Published in
ልብ-ወለድ
እሷ እንደ አባቷ አይደለችም፡፡ እሷ አባቷን አትመስላቸውም፡፡ የሚመሳሰሉበት ነገር ቢኖር፣ የአያቷና የአባቷ አባት ስም አንድ መሆኑ ብቻ ነው፡፡እሷ አባቷን መምሰል አትፈልግም፡፡ እሳቸው “እወድሻለሁ” ለሚሏቸው የልጆቻቸው እናት ክብር የላቸውም፡፡ አባቷ ከእናቷ ጋር ለጉዳይ ወጣ ሲሉ ፊት ፊት መቅደም ይቀናቸዋል፡፡ እናቷ ሳት…
Read 1086 times
Published in
ልብ-ወለድ
"--አድባሪቷ መጥታ ከእኔ ጋር ተቀምጣለች፡፡ እንደማላውቃት ያላየሁዋት ብመስልም አይቻታለሁ፡፡ ውበቷን አሰማምራ፣መቶ አምፖሏን አብርታ ነው የመጣችው፡፡ መፅሐፍ፣ ወረቀት እና ውድ እስኪርብቶ ገዝታልኝ መጥታለች፡፡ እየተቁለጨለጨች አይን አይኔን ታየኛለች፡፡ የለበሰችው ጉርድ ቀሚስ ጭኗን ያሳያል፡፡ በጣም ለመፃፍ የሚያጓጓ ባት ነው፡፡--" ድንገተኛ ድምጹን በሙሉ ማን…
Read 1290 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከእናቴ ጋር አንድ አልጋ ላይ ነው የምንተኛው፤ ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከጎኔ የለችም፤ ስራ ሄዳለች ማለት ነው። ሶስት ሆነን ነው እዚህ ቤት የምንኖረው፤ እኔ፣ ወንድሜና እናቴ፡፡ ወንድሜ ሳሎኑን ቆርጦ፣ ለእራሱ መኝታ ቤት ሰርቷል፡፡ እኔና እናቴ፣ መኝታ ቤቱ መግባት አይፈቀድልንም፡፡ሳሎን ስሄድ…
Read 1351 times
Published in
ልብ-ወለድ