ልብ-ወለድ
Monday, 31 March 2014 11:29
የሰሚ ያለህ
Written by ድርሰት - John O’Hara. ትርጉም - ፈለቀ የማርውሃ አበበ filmethiopia@yahoo.com
ከዊልያም ጋር በአንድ ቢሮ ውስጥ ነበር የምንሰራው፡፡ ሥራ አጥ ከመሆን ብለን የተቀጠርንበትና ክፍያውም በጣም ትንሽ የሆነ መስሪያ ቤት፡፡ ሥራም የለም፡፡ እጃችንን አጣጥፈን ስናዛጋ እንውላለን፡፡ ብዙውን ጊዜ እኔ አነብባለሁ፤ዊሊያም ደግሞ ተሽከርካሪ ወንበሩን ወደኋላ ለጥጦ፤ በጀርባው ተንጋልሎ ሲጋራውን እየማገ፤ጢሱ ቢሮውን እስኪሞላው ያቡለቀልቀዋል።…
Read 3406 times
Published in
ልብ-ወለድ
..ተረት ተረት.. አሉ ባለቤቷ ከአምስት ዓመት የማይበልጥ ዕድሜ ያለው የሚመስል አንድ ወንድ ልጅ እየተመለከቱ። ቤቱ ሬሳ የወጣበት ይመስል ጭር ብሎ ነበር፡፡ ከባንኮው በስተውስጥ ቆመዋል፤ ባለቤ.. በስተ ውጭ፤ በጎን በኩል፣ ሁለት የሰፍነግ ትራስ ተደራርቦ እተመቻቸበት ሶፋ ላይ አንድ ረዘም ያለ ቀጭን…
Read 4396 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰሜን ሆቴል እና በዮሐንስ መሀል ላይ-ዳትሰን ሰፈር፡፡ የቀለጠው መንደር። ሰፈራችን በመጠጥ ቤት እጥረት አይታማም፡፡ ሄድ ሲሉ ቡና ቤቶች፣ እጥፍ ሲሉ ግሮሰሪዎች … ወረድ ቢሉ የአረቄ ቤት ድርድር … ጠምዘዝ ቢሉ ጠጅ ቤት፡፡ጠጅ ቤት ተሰይሜያለሁ፡፡ አራተኛ ብርሌ ወደማገባደዱ ተዳርሻለሁ፡፡ … ሁለት…
Read 6011 times
Published in
ልብ-ወለድ
Saturday, 08 March 2014 13:37
ኒድልማንን እንደማስታውሰው Remembering Needleman
Written by ደራሲ - ውዲ አለን ትርጉም - ዮሐንስ ገለታ
አራት ሳምንታት ቢቆጠሩም የሳንዶር ኒድልማን ሞት ለማመን ከብዶኛል፡፡ የአስከሬን ማቃጠል ስነ-ስርዓቱ ላይ ስገኝ በወንድ ልጁ ጥያቄ መሰረት ሀባብ ይዤ ነበር፡፡ ሀሳቤ ግን እዚያ አልነበረም፡፡ በስፍራው የተገኘነው ብዙዎቻችን ለቀስተኞች የየራሳችንን ህመም ከማድመጥ በቀር ሌላ ሌላውን ሀሳብ ረስተን ነበር፡፡ ኒድልማን አስከሬኑ ስለሚቃጠልበት…
Read 2773 times
Published in
ልብ-ወለድ
(ጆን ስታንቤክ አሜሪካዊ ደራሲ ነው፡፡ አሜሪካ ካፈራቻቸው ምርጥ ደራሲያን አንዱ ነው፡፡ በ1902 ካሊፎርኒያ ውስጥ ተወለደ፤ በ1962 ኖቤል ተሸለመ፤ በ1968 ሞተ፡፡ በህይወት እያሉ አለም አቀፍ እውቅና ካገኙ ጥቂት ደራሲያን አንዱ ነው) ለሥራ ተቀይሬ ሎማ ወደ ምትባል ከተማ ሄድኩ፤ ወይም መጣሁ፡፡ ሎማ…
Read 3559 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ለሜላት ያለህ ፍቅር ለማክዳ ካለህ ፍቅር እንደሚበልጥ ማቲማቲካል ሎጂክ በመጠቀም በፍጥነት አስረዳ” አለው አቃቤ ህጉ፤ ለተከሳሹ፡፡ ተከሳሹ አይኑን ጣራው ላይ ሰቅሎ መልስ ሲፈልግ ለቅፅበት ከቆየ በኋላ የሸመደደውን እንደሚለፈልፍ ተማሪ መንተባተብ ጀመረ፡፡ “X ኢዝ ኢኩዋል ቱ … እኔ ለእንግሊዝኛ ግጥም ያለኝ…
Read 4487 times
Published in
ልብ-ወለድ