ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(17 votes)
ከአንድ የተረት ስብስብ መጽሀፍ የተገኘ ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በጣም ቁጠኛ የሆነ ልጅ ነበር፡፡ አባቱ የልጁን አመል ለመግራት አንድ ካርቶን ሙሉ ሚስማር ሰጠውና፤ “ቁጠኝነት ሲሰማህ አንድ አንድ ሚስማር እያወጣህ ከጣውላ በተሰራው ግድግዳ ላይ በመዶሻ ምታ” አለው፡፡ ልጁ…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጌታውን ወደ ጦር ሜዳ የሚወስድ ፈረስ ነበረ፡፡ ከጊዜ በኋላ ፈረሱ ማርጀቱ እየተሰማው መጣ፡፡ ፈረሱ በራሱ ጊዜ ለጌታው ማገልገሉን ትቶ የወፍጮ ቤት አገልጋይ ብሆን፤ ምናለበት ብሎ አሰበና ወደ ወፍጮ ቤት ለመቀጠር ሄደ፡፡ ባለወፍጮ ቤቶቹ፤ ‹‹ወደዚህ ለምን መጣህ?››…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንሥር ጎጆ ቤቷን ትልቅ ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ትሠራለች፡፡ አንዲት ድመት ደግሞ ከነልጆቿ የዛፍ ግንድ መካከል የተቦረቦረ ሥፍራ ትኖራለች፡፡አንዲት የዱር አሣማ ደግሞ ከዛፉ ግርጌ በተቦረቦረው ግንድ ውስጥ ከነልጇቿ ትኖራለች፡፡ እነዚህ ሶስት እንስሳት እንደ ጎረቤታሞች ሁሉ በፍቅር ተሳስበው፣…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ መንደር ውስጥ በርካታ የአይጥ መንጋ ይፈላና አካባቢውን ይወርረዋል፡፡ ይህን ችግር ለማስወገድ የሚቻለው ድመት ወዳለው ሰው ሄዶ ድመቱን ተውሶ አይጦቹን እንዲያስወግድ ማድረግ ነው፡፡ ስለዚህ የሰፈሩ ሰው መክሮ ተመካክሮ ድመት ወዳለው ሰው ዘንድ ሄዶ፤“ጌታ፤ እንደምታውቀው መንደራችን በአይጥ ተወሮ…
Saturday, 30 July 2016 11:54

ዕዳ ከሜዳ

Written by
Rate this item
(30 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ ጠዋት ማለዳ ተነስቶ ለሚስቱ፡- “ዛሬ ከቤት ውጣ ውጣ ብሎኛል” ይላታል፡፡ ሚስቲቱም፤ “ወዴት ነው ውጣ ውጣ ያለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ “ወደ ሆነ ጫካ ሄጄ መዝፈን ፈልጌያለሁ”ሚስቲቱም፤ “እኔ አልታየኝም፡፡ ደግሞስ ከመቼ ወዲያ ያመጣኸው ፀባይ ነው? እኔ ቀፎኛል፡፡ መዝፈንም…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት መነኩሲት ጎኅ ሲቀድ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሊሄዱ ይነሳሉ፡፡ አንድ ዛፍ አጠገብ ሲደርሱ ተንበረከኩና ሁለት እጃቸውን በልመና መልክ ዘርግተው፤ ፀለዩ፡- “አምላኬ ሆይ! መቼም አንተ የነገሩህን የማትረሳ፣ የለመኑህን የማትነሳ፣ ሰማይን ያለ ካስማ ያቆምክ፣ የማይዘሩ የማያጭዱትን ወፎች የእለት ምግባቸውን…