ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ መሰንቆውን ይዞ ያንጎራጉራል። ለአንድ ባለፀጋ ሰው ነው የሚገጥመው።“የኔማ ጌትዬ ዘረ መኳንንትስጋ አልበላም አለ ትከሻው ከብዶት…”ጌትዬውም፤“ይበል ይበል…ንሳ አንተ አሽከር፣አንድ ብርሌ ስጠው…” አሉ።አዝማሪው ብርሌውን ተቀበለ። ጎርጎጭ፣ ጎርጎጭ አደረገና፤ እንደገና አቀነቀነ፡-“አንተ ሰው ጥርስህን አኑረው በዋንጫ የሷው ይበቃል ለእህል…
Sunday, 22 August 2021 11:31

“ሆዱን ያየ ሆዱን ተወጋ”

Written by
Rate this item
(6 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ እመት ጦጣ እሰው ማሳ ገብታ፣ እሸት ስትቦጠቡጥ፣ የማሳው ባለቤት ይደርስባትና ይይዛታል። ከዚያም እግቢው ውስጥ ካለው ትልቅ ግንድ ላይ ጥፍር አድርጎ ያስራትና ወደ ቤቱ ይገባል።ከጥቂት ጊዜ በኋላ አያ ዝንጀሮ እየተጎማለለ ሊጠይቃት ይመጣል።አያ ዝንጀሮ፡“እመት ጦጢት እንዴት አረፈድሽ?”ጦጢትም፤ “ደህና አርፍጃለሁ።…
Rate this item
(4 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ጠቢባን አማካሪዎቻቸውን ይጠሩና ጥያቄ ይጠይቋቸዋል።መሠረታዊ ጥያቄው፡-አንድ ሰፊ እልፍኝ ዘንድ ወሰዷቸውና፤“በጣም በርካሽ ዋጋ የሚገዛ፣ ሆኖም ይህንን እልፍኝ ከአዳራሽ የሚሞላ ነገር አምጡልኝ” አሏቸው።የመጀመሪያው ጠቢብ፤“ንጉሥ ሆይ! ይህን እልፍኝ የሚሞላ አምጥቻለሁ”ንጉሡም፤“መልካም፣ አሳየና?” አሉና ጠየቁት።ጠቢቡም ያንን እልፍኝ የሚሞላ ጥጥ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ክንዱ ላይ ክርኑን በጣም ያመውና ለጓደኛው "..ምን ባደርግ ይሻለኛል?.." ይልና ይጠይቀዋል፡፡ ጓደኛውም፤ "..አንድ ዋሻ ውስጥ የሚኖር አዋቂ ሰው አለ። እሱ ጋ ሄደህ ችግርህን ብታስረዳው መፍትሔ ይፈልግልሃል.." አለው፡፡"ስንት ያስከፍለኛል?..""አስር ብር ብቻ፡፡..""ምን ምን ዓይነት ምርመራ…
Rate this item
(2 votes)
የአንድ ሰፈር ሰዎች ወደ ጦርነት ሊሄዱ ለረጅም ጊዜ በዝግጅት ላይ ከርመዋል። በዝግጅቱ ወቅትም የማይፎክሩት ፉከራ፣ የማያቅራሩት ቀረርቶ፣ የማይደነፉት ድንፋታ አልነበረም። ገና ሳይዘመት ይዘፈናል፣ አታሞ ይደለቃል፣ ዳንኪራ ይረገጣል። ዘማቾቹም ለህፃን ለአረጋውያኑ ጀግንነታቸውን እያስረዱ ከድል በኋላ ምን አይነት ሹመት እንደሚሾሙ ሳይቀር ይተነብያሉ።…
Sunday, 25 July 2021 00:00

ዕዳ ከሜዳ!

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ ለሚስቱ በጠዋት ተነስቶ“ዛሬ ዕዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ” አላት።ሚስትየውም፡-“ይሄ ነገር የመልካም ነገር ምልኪ አይመስለኝም። ዛሬ ከቤትህ ፈፅሞ ንቅንቅ ባትል ጥሩ ነው።” አለችው።“በጭራሽ የታየኝን ሳላሳካ አልውልም፤ አላድርም” አላትና እምቢ ብሏት ከቤት ወጣ።ከቤት ወጥቶ ወደ አንድ ጫካ ሄደና…