ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(8 votes)
ጥንት በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን አንድ ምስኪን አሜሪካዊ፤ በአሜሪካኑ ሁዋይት ሐውስ ፊት ለፊት፣ ሣር ሲግጥ ይታያል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሰገነታቸው ላይ ቆመው ይህ ዜጋ ሳር ሲግጥ በማየታቸው እጅግ ተደንቀው ያስጠሩታል፡፡ ፕሬዚዳንት፤“ምን ሆነህ ነው ሳር የምትግጠው?”ምስኪኑ ዜጋም፤“ርቦኝ፡፡ ጠኔ ሊገለኝ ሲሆን ሳርም ቢሆን ልቅመስ…
Sunday, 18 March 2018 00:00

ባሉ ሳይገኝ ሚዜ መረጠች

Written by
Rate this item
(25 votes)
አንድ የታወቀ የዐረቦች ተረት አለ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ዐረብ በአንድ ገደል አፋፍ እየሄደ ሳለ አንሸራተተው። ሆኖም ወደ ገደሉ ግርጌ ከመውደቁ በፊት አንዲት ሐረግ ይዞ ተንጠለጠለ፡፡ ግቢ - ነብስ ውጪ-ነብስ ሆነ! በመውደቅና ባለመውደቅ ማህል እየታገለ ሳለ፣ አንድ ሼህ በገደሉ አፋፍ…
Rate this item
(17 votes)
አንድ በወታደሮች ካምፕ የመዝናኛ ክበብ ዙሪያ የተፃፈ ሐተታ የሚከተለውን ቀልድ ነጥቧል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የመኮንኖች ክበብ ውስጥ ከተራ ወታደር እስከ ጄኔራሎች ድረስ እየተዝናኑ ሳሉ፣ የዕንቆቅልሽ መሰል ጥያቄና መልስ ተጀመረ፡፡ የጨዋታ መሪው፤“ለመሆኑ ወሲብ (የአልጋ ላይ ግንኙነት) ስንት ፐርሰንቱ ፍቅር ነው?…
Rate this item
(16 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ነብሰ ገዳይ፣ ከአንድ ሟች ጋር ይጨቃጨቃል፡፡ በቀላል ጉዳይ ነው ጭቅጭቃቸው!ገዳይ - “ሰማይ ከጠቆረ ይዘንባል” ይላል፡፡ ሟች - “ዳመና - ግላጭ ሲሆን ነው የሚዘንበው፡፡ ይሄ የውሸት ጥቁረት ነው” ይላል፡፡ ገዳይ - “የለም ይሄ የውሸት ጥቁረት አይደለም፡፡ እኔ…
Rate this item
(22 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እረኛ በጎቹን እየጠበቀ ሳለ፣ አንድ ሀሳብ መጣለትና ከፍ ወዳለው ኮረብታ ወጣ፡፡ ከዚያም፤ “ተኩላ! ተኩላ! በጎቻችንን ሊጨርስ መጥቷል፡፡ ቶሎ ድረሱ!” ሲል ለመንደሩ ህዝብ ጮኸ፡፡ መንደሬው ጦር ያለው ጦሩን፣ ቆንጨራ ያለው ቆንጨራውን፣ ዱላ የያዘ ዱላውን ይዞ እየሮጠ ኮረብታውን…
Rate this item
(9 votes)
“አዝማሪና ውሃ ሙላት” በተሰኘው የደራሲ ከበደ ሚካኤል ግጥም ውስጥ የምናቃቸው ዝነኛ መስመሮች ለዛሬ የመረጥናቸው ናቸው፡፡ አዝማሪና ውሃ ሙላት አንድ ቀን አንድ ሰው ሲሄድ በመንገድ የወንዝ ውሃ ሞልቶ ደፍርሶ ሲወርድ እዚያው እወንዙ ዳር እያለ ጐርደድ አንድ አዝማሪ አገኘ ሲዘፍን አምርሮ በሚያሳዝን…