ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ባልና ሚስት ማሳቸውን ሊያፀዱ እሳት ጫሩበት፡፡ ማሳው እንደ ሰደድ እሳት ተያያዘ፡፡ ለካ አንድ እንስሳ እንዳጋጣሚ ማሳው ውስጥ ኖሮ፣ ሰደድ እሳቱ ያዘው፡፡ ተቃጠለ፡፡ ራሱን ለማዳን ካለመቻሉ የተነሳ፣ ደህና ኦሮስቶ ጥብስ መስሎ ቁጭ አለ፡፡ ባልና ሚስት ደግሞ ርቧቸዋል፡፡ ባል…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ወንጀለኞች ላይ ሞት ፈረዱ፡፡ ከተፈረደባቸው አንዱ፤ “ንጉሥ ሆይ! አንድ ዕድል ቢሰጡኝ ፈረስዎትን ቋንቋ አስተምሬው እሞት ነበር፡፡” አላቸው፡፡ “በምን ያህል ጊዜ ልታስተምርልኝ ትችላለህ?” “በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ” ሲል መለሰ፡፡ “ጥሩ፣ አንድ ዓመት እሰጥሃለሁ”“እኔም በአንድ ዓመት…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በነብሰ - ገዳይነት ተጠርጥሮ ተከሶ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ አንድ ሌላ ሰው ደግሞ በምስክርነት እዚያው ፍርድ ቤት መጥቷል፡፡ዳኛ ለምስክሩ፤ “እሺ ያየኸውን ተናገር፡፡”ምስክር፤ “ሰውየው በሞተ ጊዜ እዚያው አካባቢ ነበርኩኝ፡፡ የጥይት ድምፅ ስሰማ፤ ወደሰማሁበት አቅጣጫ ወዲያውኑ ሄድኩኝ፡፡ ሟቹ…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ አንዲት ክፉ ሚስት ነበረችው፡፡ በእርሻ ሲደክም ውሎ ሲመጣ፤“ና ወጥ ስራና ራቴን አብላኝ”“ና እግሬን እጠበኝ” ትለዋለች፡፡ ሌላ ቀን ደግሞ፤ “ወገቤን አሞኛል ና እሸኝ” ትለዋለች፡፡ ደሞ ሌላ ጊዜ፤ “ና፤ እግሬን እጠበኝ” “ና በቅባት እሸኝና አስተኛኝ!” ትለዋለች፡፡ እንዲህ…
Saturday, 09 February 2019 12:23

ሞኝ የዕለቱን ብልህ የዓመቱን

Written by
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዳኝ በሙሉ ወኔ፣ ዛሬስ ታሪክ እሠራለሁ፣ ብሎ ጠመንጃውን ይዞ፣ ጥይቱን አጉርሶ፣ ወደ አንድ ጫካ ሲሄድ፣ አንድ ሰው መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡መንገደኛው፤ ሰላም ወዳጄ፣ ወዴት ትሄዳለህ?አዳኝ፤ ወደ አደን መንገደኛ፤ ምን ልታድን?አዳኝ፤ ዝንጀሮመንገደኛ፤ ስንት ዝንጀሮ?አዳኝ፤ ብዙ ዝንጀሮ መንገደኛ፤ በቁጥር…
Rate this item
(12 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ጅብ በረት እየገባ ጊደር እየበላ፣ ጥጃ ነክሶ እየወሰደ፣ ሰፈር እያመሰ፤ እጅግ አድርጎ ያስቸግራል፡፡ አባትና ልጅ ይህን ጅብ የሚገድሉበትን ጊዜ ለመወሰን ይወያያሉ፡፡ አባት፤“ለምን አንድ ሌሊት አድፍጠን ሲመጣ አናቱን በጥይት ብለን አንገድለውም?”ልጅ፤“አባዬ እንደሱ አይሆንም፡፡ ድንገት ከሳትነው ጦሱ ለእኛም…
Page 12 of 56