ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ለአቅመ ሄዋን የደረሰች ቆንጂት ልትዳር ሽማግሌዎች መጥተው ልጅዎን ለልጃችን ብለው ይጠይቁና እሺ ተብለው፤ ቀን ተቆርጧል፡፡ የሠርጉ ዝግጅትም ተጠናቋል፡፡ ተደገሠ፡፡ ተበላ፡፡ ተጠጣ፡፡ “ሙሽሪት ልመጅ ሙሽሪት ልመጅ እሰው ሀገር ሄዶ የለም የእናት ልጅ እንዝርቱን ልመጅ ደጋኑን ልመጅ ምጣዱን…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ ሀብታም ሰው ወደ ገበያ ሄዶ ዕቃ እየገዛ ሳለ አንዲት በቀቀን (Parrot) ያያል፡፡ በቀቀኗ አንድ ጊዜ ጠዋት የነገራትን ነገር በቃሏ ይዛ ቀኑን ሙሉ የመድገም ችሎታ ያላት ናት፡፡ ነጋዴው በዚህ ችሎታዋ በጣም ተደስቶ ሻጩ የጠየቀውን ገንዘብ ሰጥቶ…
Rate this item
(30 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ አንድ ክፉ ሚስት ነበረችው፡፡ ጠዋት አልጋ ላይ እያለች፤ “ተነስ አቶ ባል፤ እሳት አያይዝና ቁርስ ሥራ!” ብላ በቁጣ ታዘዋለች፡፡ አቶ ባል፤ “ኧረ እሺ መቼ እምቢ አልኩና ትቆጪኛለሽ የእኔ እመቤት!” ይላታል፡፡ ሚስት፤ “ተነስ ብያለሁ ተነስ! የምን መልስ…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በቅሎ ስለማንነቷ ጌታዋን ጠየቀች፡፡ “ስላንቺ ማንነት ለማወቅ አንድ ቀላል ጥያቄ ብቻ እጠይቅሻለሁ”“ምን? ይጠይቁኝ” “እሺ፡፡ ከእኔ ጋር እስከነበርሽ ድረስ ምን አገልግሎት ስትሰጪኝ ነበር?”“ያው ሁልጊዜ የማደርገውን ነዋ!” ስትል መለሰች ጌትዬውም፤ “እኮ ምን?”“ከአገር አገር እየሰገርኩ እርስዎን ያሻዎ ቦታ ማድረስ”“መልካም፡፡…
Rate this item
(50 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አያ አንበሶ ታሞ እቤት ዋለ፡፡ ምግብ የሚያመጣለት በማጣቱ ወዳጁን ቀበሮን ይጠራና “ወዳጄ ቀበሮ፤ እባክህ ወደ ጫካው ሂድና ወጣቱን አጋዘን ጥራልኝ። የአጋዘን ልብና አንጐል አምሮኛል” ይለዋል፡፡ ቀበሮም የአያ አንበሶን ቃል ለመፈፀም ወደ ጫካው ይሄድና አጋዘንን ያገኘዋል፡፡ ከዚያም፤ “የመጣሁት…
Rate this item
(40 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባል ወደ ሩቅ አገር ሲሄድ መንገድ ላይ ይመሽበታል፡፡ወደ አንድ ቤት ጎራ ብሎ፤ “የመሸበት መንገደኛ እባካችሁ አሳድሩኝ?” ሲል ይለምናል፡፡ አባወራውም፤“ቤታችን የእግዚአብሔር ቤት ነው፡፡ ግባ፡፡ የበላነውን በልተህ፣ የጠጣነውን ጠጥተህ፤ መደብ ላይ እናነጥፍልህና ትተኛለህ፡፡” አለው፡፡ ባለቤቲቱም፤ “እኛም ወደናንተ አገር…
Page 7 of 36