ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(13 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ንጉሥ፤ በአንድ አገር ይኖር ነበረ፡፡ ንጉሡ አንድ ልጅ አለው፡፡ ይህ ልጅ ከዕውቀት ዕውቀት የሌለው፣ ከልምድ ልምድን ያላገኘ፣ በዕድሜውም ገና ለጋ ነበረ፡፡ ሆኖም የዕለት ሰርክ ምኞቱ፣ የአባቱን ዙፋን ወርሶ፣ በምቾት ተንደላቆ መኖር ነበር፡፡ ስለዚህ መኝታ ቤቱን…
Rate this item
(10 votes)
ሩሲያውያን አንድ ተረት አላቸው፡፡ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ንጉሥ በዋናው ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የጣት ቀለበቱ ይጠፋበታል፡፡ ወዲያው በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ “የጣት ቀለበቴን አግኝቶ ላመጣልኝ ሰው ወሮታውን እከፍላለሁ” የሚል ነው ማስታወቂያው፡፡ አንድ ተራ ወታደር ዕድለኛ ሆነና ቀለበቱን አገኘ፡፡ “ምን ባደርግ…
Rate this item
(13 votes)
አባትና ልጅ ወደ አንድ ማህበር ስብሰባ ለማድረግ በፈረስ ሆነው ይሄዳሉ አሉ፡፡ መንገድ ላይ ሳሉ ክርክር ያነሳሉ፡-አባት - ይሄ ፀሐይ እየጠነከረ ሲመጣ፣ የፈረሱ ጥላ በስተቀኝ በኩል ይሆናልልጅ - የለም በግራ ነው የሚሆነውአባት - አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ዳገቱን ከወጣን በኋላ፣ እኛ ወደ ግራ…
Rate this item
(15 votes)
የታወቀ ተረት ይሁን እንጂ አንድ መፅሐፍ ላይ እንደሚከተለው የቀረበ ታሪክ አለ። በአንድ ወቅት አንበሳ፤ የተፈጥሮ ጥላቻውንና ተቀናቃኝነቱን ይብቃኝ ብሎና በሆነ ምክንያት ትቶ፤ ኑሮና ሕይወትን ቀላልና ውጤታማ ለማድረግ ፈለገ፡፡ ለዚህ ደግሞ ከሌሎች እንስሳት ጋር መተባበር አስፈላጊ መሆኑን አመነበት፡፡ ይሄንኑ ለማድረግ ወደ…
Rate this item
(24 votes)
 አንድ የሩሲያ ተረት እንዲህ ይላል፡- ባልና ሚስት ዓሳ ሊያጠምዱ ወደ አንድ ሀይቅ ይወርዳሉ፡፡ ገና መንገድ ሳሉ፤ ሚስት፤“የሚያዙት ዓሳዎች ግማሾቹ ለልጆቻችን ምግብ ይሆናሉ፡፡ ግማሾቹን ደግሞ ወደ ገበያ ወስደን እንሸጣቸውና፤ ሌሎቹ ኑሯችንን ማሟያ ገንዘብ ያመጣሉ፡፡” ትላለችባል፤ “እስቲ መጀመሪያ ዓሳዎቹ ይገኙ፡፡ ከዚያ ደግሞ…
Rate this item
(22 votes)
አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡“ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን“አቤት” ይላሉ ሚስት“መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ”“ወዴት?”“ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!”“እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም፤ ቆይ ቁርስ ደርሷል፡፡”“ባዶ ሆዳችንን አደል የተፈጠርን?”“ቢሆንም ወንድ ልጅ የሚገጥመው ስለማይታወቅ ባዶ ሆዱን አይወጣም”“ሴትስ የሚገጥማት…
Page 10 of 47