ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ አንድ ትንሽ ልጅ ነበራቸው:: በአብዛኛው ልጃቸውን ሲያስፈራሩ፡-‹‹ዋ! ለጅቡ ነው የምንሰጥህ!›› ይሉታል፡፡ ጅብ ከውጪ ሆኖ ያዳምጣል፡፡እናትና አባት ልጃቸውን አባብለው፣ አረጋግተው አስተኙት፡፡ቆይተው አያ ጅቦ መጣ፡፡‹‹እንዴት ነው የልጁን ነገር ምን ወሰናችሁ?››ቤተሰብ ልጁን አቅፎ ለጥ ብሏል፡፡ ማንም…
Read 9672 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
“ከብረው ይቆዩኝ ከብረውባመት ወንድ ልጅ ወልደው!አምሣ ጥገቶች አሥረው…!”ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አሳማ፤ በጐች በብዛት ወደተሰማሩበት የግጦሽ መስክ ጐራ ይላል:: እረኛው “ምን ሊያደርግ መጣ” በሚል ጥርጣሬ ያስተውለዋል፡፡ አሳማው ወደ በጐቹ ለመቀላቀል ይሞክራል፡፡ እረኛው ያደፍጥ ያደፍጥና ፈጥኖ ተጠግቶ አሳማውን ይይዘዋል፡፡ ከዚያም፤“ለምን መጣህ?”…
Read 12370 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ እጅግ ጉረኛ ሰው ነበር፡፡ ድንገት ይመጣና ‹‹አሥራ ስድስት ቀበሮዎች አግኝቼ አንድ ላይ፣ በአንድ ጥይት ሰፋኋቸው! በጣም አስገራሚ ገድል ነው የፈፀምኩት›› አለ፡፡ ‹‹እንዴት ሊሆን ቻለ?›› አሉት፡፡ ‹‹እንዴ?! የዚያን ጊዜ ተዓምር በቃላት አይፈታም›› ማሰብ ይጠይቃል፡፡ እንደው ላይ ላዩን አይተን ብቻ በመሀይም…
Read 9383 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በመናገር ብቻ ያሰቡትን ሁሉ መፍጠር፣ ቅንጣት ላባ በማወዛወዝ ብቻ ያሻቸውን ማድረግ፣ የሚመኙትንም መሆን የሚቻልበት ተዓምረኛ ዓለም ውስጥ ነው አሉ፡፡ መቼም፣ ሁሉም የምትሃት ዓለም ሰው፣ አንድ አይነት አይደለም፡፡ የናት ሆድ ዥጉርጉር ይባል የለ፡፡ እናማ አንዷ ታዳጊ የተዓምር ዓለም ልጃገረድ፣ ያልተለመደ ነገር…
Read 6966 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ ደጋ እየኖረ ነበር፡፡ አንድ ቀን ቆላ ገበያ ወረደ፡፡ ሲመለስ ብዙ ብር ይዞ መጣ፡፡ የሳር ቤት ጣራውን ቀይሮ ቆርቆሮ አስመታ፡፡ አጣና፡፡ የጐዳደለውን አጥሩን አጥብቆ ዙሪያውን አሳጠረ፡፡ መሬቱን በሊሾ ሲሚንቶ አስለሰነ፡፡ በጣም አሳመረው፡፡ ይህንን ያየ የጐረቤቱ ገበሬ…
Read 8910 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ሁሉ ተሰባስበው፤ “እንዴት ነው ነገሩ? የምንበላው ጠፋ፡፡ ሁሉም የሚታደን እንስሳ እየሸሸ ጐረቤት አገር ገባ፡፡ ተጨማሪ እንዳንፈልግ ጫካውም ሥራ ፈትቶ ይገኛል፡፡ ስለዚህ ጥረን ተጣጥረን ለረዥም ጊዜ የሚያገለግለንን ምግብ ገዝተን ማከማቸት አለብን፡፡ ለዚህ ገበያ ስምሪት የሚላክ ተወካይ…
Read 8750 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ