ርዕሰ አንቀፅ
ከኤዞፕ ታሪኮች ውስጥ ጃክዶ ስለሚባል አንድ መጠኑ መካከለኛ የሆነ ቁራ - መሳይ ወፍ የሚከተለው ይገኛል፡፡ ጃክዶ በአውሮፓም በእስያም የሚገኝ ወፍ ነው፡፡ መልኩ የጥቁርና የግራጫ ቀለም ድብልቅ ነው፡፡ የሚያብረቀርቅ ነገር መልቀምና መስረቅ የሚወድ ለፍላፊ የወፍ ዘር ነው፡፡ጃክዶ እርግቦችን ባየ ጊዜ በጣም…
Read 968 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 05 June 2021 12:17
ካገር እኖር ብዬ ከብት እነዳ ብዬ ልጅ አሳድግ ብዬ ለባሻ ዳርኩለት ሚስቴን እቴ ብዬ
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እንግዳ ወደ ገጠር ይመጣና አንደኛው ባለአገር ቤት ያርፋል፡፡ ለወትሮውም ወታደር ከሆነ በተሰሪነት ነበር የሚኖረው፡፡ ያም ተሰሪነት የተገባበት ባለሀገር የግዱን ነበረ ወታደርነት ይባስ ብሎም ያ ወታደር የባላገሩን ቆንጆ ልጅ አየና እንዲህ ሲል ጠየቀው፡-“አንተ፤ ይህቺ እህትህ ስንት አመቷ…
Read 14126 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አውራዶሮና ሚስቱ በአንድ ቄስ የእህል መጋዘን አጠገብ ሲጓዙ፣ አውራዶሮው አንድ ባቄላ አግኝቶ ሲውጥ፤ አነቀውና፤ ውጪ ነብስ ግቢ ነብስ ሆነ። ሚስቲቱ ዶሮ የምታደርገው ብታጣ ውሃ ፍለጋ ወደ ወንዝ ወረደች፡፡ “ወንዝ ሆይ! እባክህ ባለቤቴ ባቄላ አንቆት፣ መተንፈስ አቅቶት…
Read 12345 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከመደናገር መነጋገር በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃች የዶ/ር ሳሙኤል ወልዴ ምጥን መፅሀፍ ውስጥ ለዛሬ ርዕስ አንቀፃችን የምትሆን ቁምነገረኛ አስተማሪ ፅሁፍ አግኝተን እንደሚከተለው አቀረብናት፡፡ ተጠያቂነትን የሚፈራ መሪ….ተጠያቂነት የሚፈራ መሪ፣የቤት ስራውን ሳይሰራ እንደሚቀመጥ ሰነፍ ተማሪ ነው። ከተጠያቂነት የሚሸሹ መሪዎች፤ ለዜጎቻቸው የስራ ሪፖርት ማሰማትም…
Read 12321 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን፣ አንድ አዳኝ ነብር። የሚያድነው ወደ ጫካ ሄዶ ነው።ነብር ፍለጋ ወደ ደኑ ሊገባ ሲል አንድ መንገደኛ ያገኘዋል። መንገደኛው፤ “ወገኔ ወደምን እየገባህ ነው?” ይለዋል። “ነብር ላድን” ይላል አዳኙ“ነብር ከሳትከው አደገኛ መሆኑን ታውቃለህ?”አዳኙ፡- “ብስተው ወዲያውኑ አቀባብልና ደግሜ እተኩሳለሁ” አለው።መንገደኛው፡- “ዳግም…
Read 11754 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የምድር አውሬ ሁሉ መነገጃና መሰባሰቢያ አንድ ገበያ ነበር ይባላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አውሬሁሉ እገበያ ሲውል፤ አያ ጅቦ ቀርቶ ኖሯል፡፡ ማታ ሁሉም ከገበያ ሲመለስ ከጎሬው ብቅ ይልና መንገድ ዳር ይቀመጣል፡፡ ዝንጀሮ ስትመለስ ያገኛትና ገበያው እንዴት እንደዋለ ይጠይቃታል፡፡ “እቸኩላለሁ፤ ጦጢት ከኋላ አለችልህ…
Read 11969 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ