ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ፣ አንድ በተማሪዎች ሥራ ሙሉ በሙሉ የማይረካ መምህር ነበር።መምህሩ ስለ ድራማ አሠራር (Drama craft) ጥበብ የሚያስተምር ነው!አንደኛውን፡-“እስቲ ዐይነ-ስውር ሆነህ ስራ!” ይለዋል። ተማሪውም በእንቅስቃሴ ዐይነ-ስውር ሆኖ ይተውናል። መምህሩም፣ “ትንሽ ይቀርሃል። ግን ጥሩ ሙከራ ነው!” ይለዋል።ለሚቀጥለው ተማሪ፡-“እስቲ ሆዱን የቆረጠው…
Rate this item
(5 votes)
የሚከተለው ታሪክ እውነተኛ ታሪክ ነው። ሆኖም እኛ እንደ ተረት እንጠቀምበታለን። ስምም የማንጠቅሰው ለዚህ ስንል ነው።ከዕለታት አንድ ቀን በሀገራችን ላይ የአብዮት ንፋስ እየበረታ መጣ። የመንግስት አጋር ነን ብለው ከአውሮፓ የመጡ ሰዎች ነበሩ።ሰዎቹ አገር ውስጥ ያሉ ወዳጆች ነበሯቸው! ስለዚህ ወዳጆች በኢትዮጵያውያን ጓደኞቻቸው…
Rate this item
(2 votes)
አንድ ንጉሥ ወደፊት ለልጆቹ ምን ማውረስ እንዳለበት ሲጨነቅ ሲጠበብ ቆይቶ፤ አንድ ቀን አንድ የፍተሻ ፈተና ለልጆቹ ሊሰጥ ይወስንና ልጆቹን ያስጠራቸዋል፡፡ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል:-“ልጆቼ! መቼም ‘ዞሮ ዞሮ ከቤት፣ ኖሮ ኖሮ ከመሬት’ የሚቀር የለም፡፡ እኔም እድሜዬ እየገፋ፣ መቃብሬ እየተማሰ፣ መገነዣ ክሬ እየተራሰ…
Rate this item
(3 votes)
አንድ ልዑል ከቤተ መንግስት ራቅ ብሎ ወደ ሚገኝ አንድ ትልቅ ጫካ ሄዶ፣ አደን ሲያድን ውሎ በፈረሱ ወደ ቤተ መንግስት ሲመለስ፣ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ ልዑሉ ማን እንደሆነ አያውቅም ነበርና አንዳችም እጅ ሳይነሳ፣ ሰላምታም ሳይሰጥ ዝም ብሎ መንገዱን ይቀጥላል፡፡ ልዑልም የባላገሩ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉስ ፈላስፋቸውን ጠርተው እንዲህ አሉት።“ሶስት ልጆች አሉኝ። የትኛው የተሻለ እንደሆነ ግን አላውቅም። እስኪ የእውቀታቸውን ልክ የሚያሳይ ጥያቄ ጠይቅልኝና ልኬታቸውን ልወቅ” ሲሉ አማከሩት። ፈላስፋውም፡- “እሺ ንጉስ ሆይ! አንድ አይነት ጥያቄ እጠይቃችኋለሁ፤ ከዚያም መልሶቻቸውን እናወዳድራለን” አላቸው። በዚሁ ስምምነት…
Saturday, 02 January 2021 10:48

ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን የሀገራችን ገጣሚ እንዲህ ብሎ ገጥሞ ነበር። ሚሚዬንም ጠየኳት፡-ሁልጊዜ አረንጓዴ ለምለም ፍቅር አለ ትወጃለሽ ሚሚ ይህን የመሰለ?ወይስ ያዝ ለቀቅ ጭልጥ አንዴ መጥቶአፍ ጠራርጎ መሄድ ያገኙትን በልቶሚሚዬ እንዲህ አለች፡-ሳስቃ መለሰች“የምን እኝኝ ነው እድሜ ልክ ከአንድ ቋሚ ፍቅር ይቅር ለብ…