ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(19 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች በአንድ ጫካ ውስጥ አቋርጠው በጣም ረዥም መንገድ እየሄዱ ነበር፡፡ መንገዱን ከመጀመራቸው በፊት፤አንደኛው - እንግዲህ አደራ መንገድ ነውና የሚያጋጥመን አይታወቅም፡፡ ስለዚህ እንማማል፡፡ ሁለተኛው - ገና ለገና ችግር ያጋጥመናል ብለን ነው የምንማማለው? ማናቸውንም መከራ ልንችል፣ ካስፈለገም በምድር…
Rate this item
(13 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ የሚያምር ልጅ፤ ከአሸዋ ላይ አንዲት ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ፣ እዚያች ውስጥ ከባሕሩ ውሃ በትንሽ ዛጎል ሳያቋርጥ ቶሎ ቶሎ እያመላለሰ ይጨምር ነበር፡፡ ውሃውን ለማቆር እየሞከረ ነው ማለት ነው፡፡ አንድ የተማረና የተመራመረ በጣም የረቀቀ ቅዱስ፤ ያንን ልጅ ባየ…
Rate this item
(23 votes)
አንዳንድ ዕውነተኛ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ትልቅ ቴያትር ቤት ፊት ለፊት አንድ ወጣትና አንዲት ወጣት ቆመዋል፡፡ የቆሙበት ቦታ የቴያትር ቤቱ ኮሪደር ነው፡፡ ሰው ቴያትር ለመግባት የሚሠለፈው እዚሁ ኮሪደር ላይ ነው፡፡ ስለዚህ ሰው እየመጣ ከወጣቱና ከወጣቷ ጀርባ…
Rate this item
(22 votes)
(በር ነኣ አሃ በእድ በጎዳ ነኣ ሀርግያጋ ቤአነ ቤስ)- የወላይትኛ ምሳሌያዊ ንግግር በጥንት ጊዜ በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን፣ በአሜሪካው ፕሬዚዳንትና በራሺያው ፕሬዚዳንት ላይ የተቀለደ አንድ ተረት ቢጤ ዕውነት ነበር፡፡ እነሆ፡- የሁለቱ አገሮች ፕሬዚዳንቶች፤ ወታደራዊ ኃይላቸውን ያወዳድራሉ፡፡ የእኔ ይበልጥ፣ የእኔ ይበልጥ፣ ይፎካከራሉ።…
Rate this item
(26 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት እናት ለልጅዋ፤ “ከጥቂት ቀን በኋላ ከቤታችን ብዙዎች ጫጩቶች ይኖሩናል” ትለዋለች፡፡ ልጇም፤ “ማነው የሚያመጣልን ወይስ አንቺ ልትገዢ ነው?” ይላታል፡፡ እናቱም፤ “የለም ማንም አያመጣልንም፡፡ እኔም አልገዛም፡፡ ጫጩቶቹ ግን ይፈለፍላሉ”ልጅ፤ “እንዴት?” ብሎ እናቱን አፋጠጣት፡፡ እናትየውም ወደ አንዲት ትንሽ ክፍል…
Rate this item
(20 votes)
የምድር አውሬ ሁሉ መሰብሰቢያና መናገጃ አንድ ገበያ ነበር ይባላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አውሬ ሁሉ እገበያ ሲውል አያ ጅቦ ግን ሳይሄድ ቀረ፡፡ የማታ ማታ ገበያተኛ ሲመለስ ከጎሬው ወጣና ከመንገድ ዳር ተቀመጠ፡፡ ገበያ ምላሽ ሲሆን እንኮዬ ዝንጆሮ ስትመጣ፣ የገበያውን አዋዋል ጠየቃት፡፡ እንደምትቸኩል…