ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ንጉሥ “አያ አምበሶ ታሟል እና ሄደን እንጠይቀው” ብለው የዱር አራዊት እመት ጦጢትን ይነግሯታል፡፡ እመት ጦጢትም፤ “እስቲ እናንተ ቀደም ብላችሁ ሂዱ፡፡ እኔ፤ አያ አምበሶ የሚመገበውን ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቅመውን ራሺን ልሸማምት” አለቻቸው፡፡ የዱር አራዊቱ ወደ አያ አምበሶ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በአለቃው የተመረረ ቻይናዊ፣ ቢሮ ይገባና ለአለቃው እንዲህ ይላቸዋል፡- “ከእንግዲህ እንደ በረዶ ዳክዬ ወደሩቅ አገር መሄድ ይሻላል”አለቅዬውም፤ “ምን ለማለት ፈልገህ ነው?” ይሉታል፡፡ ቻይናዊው እንዲህ ሲል መለሰ፣ “አውራ ዶሮን ልብ ብለው ተመልክተዋል? የአምስት ምግባረ ሰናይ ተምሳሌት ነው፡- ጭንቅላቱ…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ቹዌንጌር የሚባል አንድ የቺን ልዑል ነበረ፡፡ ይህ ልዑል ቀን ጐሎበት ወደሌላ ቼንግ ወደሚባል አገር ተሰደደ፡፡ ወደ አገሩ እስኪመለስም በድህነት፤ “ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ”እያለ በቻይኒኛ አሳዛኝ ህይወቱን ይመራ ጀመር፡፡ አንድ ቀን በተሰደደበት አገር በቼንግ…
Rate this item
(15 votes)
(ሰማይ ከይንድይብ ረሐቐና፣ ምድሪ ከይንጥቐልል ገፊሑና) ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሩቅ አገር የሚኖር አንድ ባለፀጋ ንጉሥ ነበር፡፡ 5 ልጆች አሉት፡፡ ዕድሜው ወደሞት እየተቃረበ ሲመጣ ዙፋኑን ለማን እንደሚሰጥ ግራ ይጋባል፡፡ በመጨረሻ ግን አምስቱንም ልጆቹን ይጠራና፤ “ውድ ልጆቼ! እነሆ ሰው ነኝና እንደንጉሥ…
Rate this item
(13 votes)
ይህ ታሪክ በሩሲያ የተፈፀመ ታሪክ ነው፡፡ በአበሽኛ እንተርከዋለን …. በቀድሞው ዘመን አንድ የ80 ዓመት አዛውንት እሥር ቤት ይገባሉ አሉ፡፡ ከዚያም፤ ታሣሪው ሁሉ እንደሚሆነው ለምርመራ ተጠርተው፤ “ወንጀለኛ ነዎት ይመኑ!” ይባላሉ፡፡ “ወንጀለኛ አይደለሁም” ይላሉ አዛውንቱ፡፡ “ሌላ ነገር ሳይከተል ቢያምኑ ይሻልዎታል!” ይላል መርማሪው፤…
Rate this item
(14 votes)
“ጮሃ የማታውቅ ወፍ እለቁ እለቁ ትላለች” - ሀገርኛ ተረት አንዳንድ ታሪክ ሲውል ሲያድር እንደ ተረት ይወራል፡፡ ኢሮብ ትግራይ ውስጥ የምትገኝ አንዲት ወረዳ ናት፡፡ ተራራማ መልክዐ - ምድር ያላት ስትሆን ኢሮብ የሚባል ብሔረሰብ ይኖርባታል፡፡ የነደጃች ሱባጋዲስ (ማሸነፍን አበልፃጊ እንደማለት ነው) አገር…