ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
በሀገራችን እውቅ እውቅ ኮሜዲያን እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ ከነዚህ ውስጥ ተዋናይ ወጋየሁ ንጋቱ (ሀገር ፍቅርና ብሔራዊ ቴአትር)፣ ተዋናይ አበራ ጆሮ (ሀገር ፍቅር ቴአትር)፣ ኮሜዲያን መላኩ አሻግሬ ፣ ኮሜዲያን ተስፋዬ ካሣ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ዛሬ ኮሜዲያን መላኩ አሻግሬ (ነፍሱን ይማረውና!) በህይወቱና በመድረክ ላይ ከተጫወታቸው…
Rate this item
(5 votes)
“እውነት ሲያረጅ ተረት ይሆናል፤ አርትም ሲያረጅ ጂኦግራፊ ይሆናል” ይላሉ አበው አዋቂዎች፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሰፈር የሚኖሩ የእግር ኳስ ቡድን የነበራቸው ወጣቶች ነበሩ፡፡ እነዚህ ወጣቶች እንዳሁኑ ዘመን “ጋሼ የኳስ መግዣ አዋጡልን”፣ “ጋሼ የማልያ አነሰን አሟሉልን…” አይሉም፡፡ ይልቁንም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ…
Sunday, 06 September 2020 15:49

ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሦስት ልጆቹን አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፡- “ልጆቼ፤ እንግዲህ የመሞቻ ጊዜዬ መድረሱ እየታወቀኝ መጥቷል፤ ስለዚህም ሃብቴን ለሦስታችሁም ለማውረስ እንድችል አንዳንድ መመዘኛዎችን ላስቀምጥላችሁና መመዘኛዎቹን በትክክል ያለፈ ልጅ፡- አንደኛ- እንደ ደረጃው ከሃብቴ ከፍተኛ ድርሻውን ያገኛል፡፡ ሁለተኛ፡- የመረጣትን ቆንጆ ሴት…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጨዋታ አዋቂ ሰው፣ ማእከላዊ ምርመራ ድርጅት እስር ቤት ይታሰራሉ። በእስረኞቹ ዘንድ የተለመደ የሻማ በመባል የሚታወቅ አንድ ደንብ አለ፡፡ አዲስ የገባ እስረኛ ያለውን ገንዘብ ይሰጣል፤ የሚያውቀውን ቀልድ ያቀርባል፡፡ እኝህ ሽማግሌም ይሄንኑ ተጠየቁ፡፡ እሳቸው ጨዋታ አዋቂ ናችውና የሚሰጡት…
Rate this item
(6 votes)
ከለታት አንድ ቀን በትልቅነታቸው የተከበሩ፣ በየጊዜው በሚካሄዱ ጦርነቶች ድል በማድረጋቸው የተፈሩ፣ አንድ የድሮ ጊዜ ንጉሥ ነበሩ፡፡ ንግሥቲቱም እንደዚሁ፤ ንጉሡን በምክርም በማገዝ፤ በዘመቻ ጊዜ ስንቅ በማዘጋጀትም የመኳንንቱንና የመሳፍንቱን ሚስቶች አስተባብሮ በመምራትም በዙፋኑ ዙሪያ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ነበሩ፡፡ ንጉሡና ንግስቲቱም በመዝናኛ በጨዋታ ጊዜያቸው፣…
Rate this item
(5 votes)
 ታሪክ ሲያረጅ ተረት ይመስላል፡፡ በድሮ ዘመን የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነት ሲፈነዳ አንድ ሐሙስ ሲቀረው ትግራይ ውስጥ ያለ አንድ ቡና ቤት ውስጥ ሙዚቃ ያንባርቃል:: ወጣቶች ይጨፍራሉ፡፡ ምሽቱ ገፍቷል፡፡ ወጣቶች እንደ ወጣትነት እድሜያቸው ይጨፍራሉ፡፡ አንዳንድ ሽማግሌዎችም ጥግ ጥግ ይዘው እየጠጡ ይዝናናሉ፤ ያጨበጭባሉ:: በመሃል…