ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(17 votes)
 (በዶ.ር ኤርሲዶ ሌንደቦ የተዘጋጀውና፣ “ኑሮMap” የተሰኘው የለውጥ መፅሐፍ ውስጥ ከሰፈረ ታሪክ አንዱን ነቅሰን እንድንመለከት ወደድን፡፡ ከዓመታት በፊት የአገራችንን ችግር የተነበየና መፍትሔውንም ያሳየ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡)የኮንስትራክሽን ኩባንያውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገ የመጣ ወጣት መሃንዲስ፤ ኩባንያውን ይበልጥ የሚያሳድጉ ሶስት ፕሮጀክቶችን በኮንትራት ተረክቦ…
Rate this item
(6 votes)
 አባት እና እናት ልጃቸውን ይድሩና ልጃቸው “ሙሽሪት ልመጂ” ተብላ ባሏ ቤት ከርማ፣ እናት አባቷን ለመጠየቅ ወደ ወላጆቿ ቤት ትመጣለች፡፡ ከዚያም ከእናቷ ጋር የሴት - የሴት ነገር ትጫወታለች፡፡ እናት - አንቺ ልጅ ልጅ - እመት እማዬ እናት - እንደው ዝም ዝም…
Rate this item
(11 votes)
(በዶ.ር ኤርሲዶ ሌንደቦ የተዘጋጀውና፣ “ኑሮMap” የተሰኘው የለውጥ መፅሐፍ ውስጥ የሰፈረ ትልቅ ታሪክ መዝዘን እንድንመለከት ወደድን፡፡ ከዓመታት በፊት የአገራችንን ችግር የተነበየና መፍትሔውንም ያሳየ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡)አሳሳቢነቱ የጎላ ትልቅ የአገራችን ችግር፤ ለ”ጡዘት ምህዋር” ሁነኛ ማሳያ ይሆናል - በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚከሰት የመቧደን…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አባትና ልጅ፣ ቁጭ ብለው ወጥመዳቸው አልገባ ብሎ ስላስቸገራቸው ጅብ ይመካከራሉ፡፡ አባት መላ ያሉትን ለልጃቸው ይነግሩታል፡፡ (አንዳንድ ተረቶች ተመላላሽ ታካሚ በመሆናቸው ብዙ ዘመን ተሻግረውም ድንገት ዳግሞ ይከሰታሉ፡፡ የሚከተለው ተረት ይሄ ዕድል ከገጠማቸው መካከል አንዱ መሆኑ ነው፡፡ አባት -…
Rate this item
(7 votes)
አንዳንድ ተረቶች ከአንድ ዘመን ይልቅ ሌላ ዘመን ላይ ግጥም፣ ልክክ ይላሉ፡፡ ይሄኛው ተረትም ሌላ ዘመን ላይ ተርከነው ዛሬም አለሁ አለሁ ይላል፡-ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ አዳኝ ወደ ጫካ ሄዶ ሲመለስ፣ አንድ ወዳጁ ያገኘዋል፡፡ ወዳጁ - “ወዳጄ ከየት ትመጣለህ?”አዳኙ፡- “ከጫካ”ወዳጁ፡- “ምን ልታደርግ…
Rate this item
(17 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት እጅግ እንዳሚዋደዱ የሚነገርላቸው ጓደኛሞች ረዥም መንገድ መሄድ ይጀምራሉ፡፡በመንገዳቸው ላይም ዕቅድ ለማውጣት ይመካከራሉ፡፡ የዕቅዶቻቸው አንኳር አንኳር ነጥቦችን እንደሚከተለው ነጠቡ፡-1ኛ- ቆራጥነት2ኛ- ጠላት ከመጣ በጋራ ማጥቃትና በጋራ መከላከል3ኛ- ከወዲሁ መንቂያ ምልክቶችን መሰዋወጥ4ኛ- በፍጥነት የማምለጫ አቅጣጫ መለየት5ኛ- ካልተቸገሩ በስተቀር መሣሪያ…