ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
አንድ ፀሐፊ እንዳለው “We said what we had to say, but as no one listens we shall say it again (ማለት ያለብንን በወቅቱ ብለን ነበር፡፡ ግን ማንም አልሰማንም፡፡ ስለዚህ እንደገና ማለት አለብን” (እኛም ይሄንኑ አካሄድ እየተጋራን ነው?! ከዕታት አንድ ቀን…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አያ አንበሶ የዱር አራዊትን ሰብስቦ፣ “ዛሬ የጠራኋችሁ፤ 1ኛ/ የምታከብሩኝን ከምትወዱኝ ለመለየት 2ኛ/ የምትፈሩኝን ከምትንከባከቡኝ ለመለየት3ኛ/ የምታከብሩኝን፣ የምትወዱኝን፣ የምትፈሩኝንና የምትንከባከቡኝን ለማጣራት ነው፤ስለዚህ ቦታ ቦታችሁን ይዛችሁ፣ ለመናገር ተራ በተራ እጃችሁን እያወጣችሁ ሀሳባችሁን ስጡ፡፡” በመጀመሪያ ነብር እጁን አወጣና።-“አከብርዎታለሁ እወድዎታለሁ”አያ አንበሶም፡-“አሃ፣…
Rate this item
(5 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንዲት አሮጊት ዐይናቸውን በጣም ይታመማሉ፡፡ አንድ ሐኪም ስለህመማቸው ያማክራሉ፡፡ በእማኞች ፊት ውል ይገባሉ፡፡አሮጊቷ - እንግዲህ ውላችን ዐይኔን ካዳንክልኝና በደንብ እንዲያይ ካደረግህልኝ ከፍተኛ ገንዘብ እከፍልሃለሁ፡፡ ታድነኝካልቻልክግንበነፃትሰናበታለህ፡፡ሐኪሙ - ባሉት ሙሉ በሙሉ ተስማምቻለሁ፤ ይሄንኑም በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡ይፈራረማሉ፡፡ሐኪሙ በውሉ መሠረት መድኃኒት ያዝላቸውና…
Rate this item
(8 votes)
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን (ተዋናይ ሱራፌል ጋሻው ሙት ዓመት ላይ እንደተናገረው) ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ትንሽ ልጅ አንድ ታላቅ የኔታ ዘንድ “ሀሁ” ይቆጥር ነበር፡፡ ነጋ ጠባ እናት አባቱ ምሳውን በምታምር ዳንቴል ቋጥረው ይሰጡታል፡፡ ውስጡ ንፍሮ ያለበት ውሃም በጠርሙስ አዘጋጅተው ይሰጡታል፡፡ ከዚያ…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ቀን አንድ ሰው ሲሄድ በመንገድ የወንዝ ውሃ ሞልቶ ደፍርሶ ሲወርድ እዚያው እወንዙ ዳር እያለ ጎርደድ አንድ አዝማሪ አገኘ ሲዘፍን አምርሮ በሚያሳዝን ዜማ ድምፁን አሳምሮ “ምነዋ ሰው” ምን ትሰራለህ?” ብሎ ቢጠይቀው “ምን ይሁን ትላለህ?” አላሻግር ብሎኝ የውሃ ሙላት እያሞጋገስኩት በግጥም…
Rate this item
(11 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር በየዕለቱ የሚፈጠር አንድ ችግር ነበር፡፡ የችግሩ መንስዔ በየማታው እየሰከረ የሚመጣ አንድ ወንደላጤ መኖሩ ነበር፡፡ የሚፈጥረው ዋንኛው ችግር፣ ልክ እሱ ሲመጣ የመንደሩ ውሾች መጮህ መጀመራቸው ሲሆን“በእኔ ላይ፣ በእኔ ላይ ነው የምትጮሁት? ማን መሰልኳችሁ? ሁሌ ስመጣ ቅንጣቢ…