ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
 ሼክስፒር ትርጉም- ፀጋዬ ገ/መድህን የናዚ ዘመን ታሪክ ከተከሰተ ረዥም ጊዜ ቢሆነውም፣ እስከዛሬ ግን ተተርኮ አላለቀም፡፡ ይፈለፈላል፣ ይዘረዘራል፡፡ ይተረተራል፡፡ ድብቁ ይገለጣል፡፡ የተገለጠው ይብራራል፡፡ የእኛስ?ገና መፃፍ አልተጀመረም ብንል ይቀላል፡፡ ማስረጃው የሰሞኑን ዓይነቱ መራራና ጭካኔ የተሞላ ዶኩመንታሪ ነው፡፡ ጥቂት ቀልብን ሰብስቦ አድርጎ፣ መፃፍ…
Rate this item
(11 votes)
 የዛሬውን ርዕሰ - አንቀፅ ለየት ከሚያደርጉት አንዱና መልኩንም ይሁን ገበሩን ልዩ የሚያደርገው ተረቱ በትርክት ዓይነት አለመቅረቡ ነው፡፡ ታዲያ በምን ሊቀርብልን ነው መባሉ አይቀርም፡፡ መልሱ በግጥም፣ የሚል ነው! በማን ግጥም? በፀሐፌ ተውኔትና ገጣሚ መንግሥቱ ለማ፡፡ የመንግሥቱ ለማ ግጥምን የመረጥነው ተራኪ በመሆኑ…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል በአንድ ጫካ ውስጥ አደን ሲያድን ውሎ እየተመለሰ ሳለ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ የልዑሉን ማንነት አያውቅም፡፡ ስለዚህም እንዲሁ በአዘቦት ሰላምታ፡- “እንዴት ዋልክ ወዳጄ?” አለ ልዑሉም፤ “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተስ ደህና ውለሃል?”“ደህና፡፡ ከየት እየመጣህ ነው?” “ከአደን” “ቀናህ?”…
Rate this item
(10 votes)
በድሮ ጊዜ አንድ አንቱ የተባሉ አገረ ገዢ፣ በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወሩ፣ ህዝቡን እየሰበሰቡ፣ ያነጋግሩ ነበር ይባላል፡፡ አብረዋቸው አዋጅ ገላጮች ነበሩ፡፡ አዋጅ ገላጮቹ በታወጁ አዋጆች ላይ ጥያቄ ቢነሳ የሚያብራሩ የሚገልጡ ናቸው፡፡ ህዝብ ከተሰባሰበ በኋላ፣ ባለሟሉ ይነሳና፤ “የአገራችን ህዝብ ሆይ! አገረ ገዢው እዚህ…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጉደኛ ትንሽ ልጅ ነበረ፡፡ ይህ ልጅ የደምብ ልብሱን በንፅሕና ይይዛል፡፡ በሰዓቱ ወደ ትምህርት ቤት ይሄዳል፡፡ በሰዓቱ ይመለሳል፡፡ ገና ትንሽ ልጅ ነው፡፡ ሆኖም አስተዋይ ነው፡፡ አንድ ቀን ሳያስበው አንድ ብርጭቆ ሰበረ፡፡ ታላቅ ወንድሙ መጥቶ በጣም ተቆጣውና ገሰፀው፡፡…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጡረታ የወጣች አህያና አንድ ከቤት የተባረረ ውሻ አገር ለቀን እንሂድ ተባብለው ሲጓዙ፤ አህያዋ፤ “የማንታወቅበት አገር ሄደን አዲስ ሥራ ብንጀምር ጥሩ ነው” አለች፡፡ ውሻው፤ “መልካም ሃሳብ ነው፡፡ ዕድሜያችንን እንቀንስና እንቀጠር፡፡ ‘በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል’ ማለት ብቻ እኮ…